Page 1 of 1
ያዲስ አበባ ልጆች በጎይባን የመስቀልን ደንጌሳት ሽር ብትን ሲሉ!!
Posted: 11 Oct 2025, 16:09
by Horus
ይህ አስገራሚ ሰፈር ነው! የሰዎቹ ንግግር ዶቢ ይሁን ወይስ ሌላ ማወቅ አልቻልኩም! ልክ ክስታኔኛ ነው ግን የሰባት ቤት አክሰንት አላቸው ! ፍጹም አስገራሚ ዲያሌክት ነው!
Re: ያዲስ አበባ ልጆች በጎይባን የመስቀልን ደንጌሳት ሽር ብትን ሲሉ!!
Posted: 11 Oct 2025, 16:56
by Odie
Horus wrote: ↑11 Oct 2025, 16:09
ይህ አስገራሚ ሰፈር ነው! የሰዎቹ ንግግር ዶቢ ይሁን ወይስ ሌላ ማወቅ አልቻልኩም! ልክ ክስታኔኛ ነው ግን የሰባት ቤት አክሰንት አላቸው ! ፍጹም አስገራሚ ዲያሌክት ነው!
ቆርቆሮ ለቃሚ ሶዶ ሁላ!
ነገ የሌለ መስለህ
ድድብና workout sodo style!
ዘመዶችህ ስው አፍ ባይገቡ ባታስገባቸው ይሻልህ ነበር::