Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Odie
Member+
Posts: 5980
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: መሃል ኢትዮጵያ የመላ አገሪቱ ዝመናና ስልጣኔ ሞዴል ነው!

Post by Odie » 11 Oct 2025, 13:58

Horus wrote:
11 Oct 2025, 13:48
ተቀበል አቃጣሪው!
ፍርፋሪ ለቃሚ ውሻው ሶዶ :lol: :lol:


sesame
Member+
Posts: 7893
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: መሃል ኢትዮጵያ የመላ አገሪቱ ዝመናና ስልጣኔ ሞዴል ነው!

Post by sesame » 11 Oct 2025, 14:54

Finifinne Press,
2h

በነገራችን ላይ ከአማራ ክልል ወደ አዲስአበባ የሚመጡ መኪናዎች ሁሉም በመከላከያ ሰራዊት እንዲታጀቡ ትዕዛዝ ተሰጥቷል። እያንዳንዱ መኪናዎች በወታደር ይታጀባሉ።

ከአመታት በፊት በለሊት ያለ አንዳች ኮሽታ ህዝቡ የሚንቀሳቀስባት የነበረችው ሀገር ዛሬ ላይ በቀን ከአዲስአበባ ውጪ የትም መንቀሳቀስ አልተቻለም። የሀገር ውስጥ በረራ ኤርፖርት ተርሚናል ላይ ያለው የህዝብ ቁጥር አስደንጋጭ ነው።

ገበሬው ለህክምና ሆነ ቤተሰቡን ለመጠየቅ በሬውን ሸጦ በአውሮፕላን መንቀሳቀስ ጀምሯል። ሌላው ቀርቶ ካድሬው አምስት ሜትር ተጉዞ የፖለቲካ ስራ ለመስራት በአንድ ብርጌድ ጦር ነው የሚታጀበው።

#አብይና ባለስልጣናቱ በአንድ ክፍለ ጦር ታጅበው ፣ በሪፑብሊካኑ ጋርድ ታግዘው በሄሊኮፕተር ነው የሚንቀሳቀሱት። በዚህ ደረጃ ኢትዮጵያን የገደል አፋፍ ያደረሳት አገዛዝ ፈፅሞ የለም። ኢህአዴግ በሽግግሩ ወቅት ሁለት አመት ሀገሪቷ መከላከያ ሰራዊት ሳይኖራት እንኳን ምንም የተፈጠረ ነገር አልነበረም።

#አብይ አልቻለም። የእሱ ተራ ወሬ የኢትዮጵያን ሰላም አላመጣም። ፉከራው ቀረርቶው ምንም ያመጣው ለውጥ የለም። ከስልጣኑና ከቤተመንግስቱ ምቾት ውጪ መመልከት አይሻም። የኢትዮጵያ ብሔራዊ የደህንነት ስጋት አብይና አጫፋሪዎቹ ናቸው !!

ሰባት አመት ሙሉ ከውድቀት ወደ ውድቀት እየተሸጋገርን ከዚህ በላይ የምንቋቋምበት ምክንያት አያስፈልገንም !!

https://www.facebook.com/share/p/1JxmjvqFom/

Post Reply