Page 1 of 1

የ1965 (1972) መስቀል ደመራ ይህን ይመስል ነበር!

Posted: 11 Oct 2025, 13:24
by Horus

Re: የ1965 (1972) መስቀል ደመራ ይህን ይመስል ነበር!

Posted: 11 Oct 2025, 16:12
by Naga Tuma
Horus wrote:
11 Oct 2025, 13:24
የተረገማችሁ ጎሳ ናችሁ ማለትን ሳይሰሙ በፊት ሆነ ከሰሙ በኋላ እና እ ኢ አ እስከ 1965 የኢትዮጵያ ሕዝብ ምን ሃጥዓት ፈጽሞ ነዉ እግዝኦ ማረነ ሲል የኖረዉ? የጠበከን ተመስገን ትቶ?

የፍጥረት በር ወንድም ሕዝቡ ያልሰራዉ ሃጥዓት መኖሩን ስለማያዉቅ ነዉ መሬዎ ማለትን ያልረሳዉ? የጠበከን ተመስገን ማለትን ያልተወዉ?

ኣንዱ መሬዎ ሲል ሌላዉ ማርነ ማለትን ምን ኣመጣዉ?

የኣንተን ያህል ትምህርት ቤት ሄደዉ ያልተማሩት ኣፄ ሀይለ ሥላሴ ስለ እግዝኣብሔር ከኣንተ በላይ ያዉቁ ነበር።

ድፌንድዘትሩዝ እና ዩንየን ከኣንተ በላይ ስለ ኢትዮጵያ ጥንት መሠረት ያዉቃሉ። የሁለቱ የዕድሜ ልክ ችግር የጥንት ኢትዮጵያ ኣምላክን ኣለማጥናት ወይም መርሳት እና ማርነን ከኣንተ በላይ ኣዉቀን ከኣንተ በላይ ማስተማር እንችላለን ማለታቸዉ ነበር። በትለር ያስተማረን ይሻላል ብለዉ።

ያላጠኑት ወይም የረሱት የጥንት ኢትዮጵያ ኣምላክ በመለኮታዊ አሰራሩ ለዘላለሙ ሳያዋርዳቸዉ በፊት።