Page 1 of 1

Misraqዋ ፡ ተግብጥና ሻቢያ ተጋምዶ ኢትዮጵያን መውጋት ክፉ መዘዝ አለው!

Posted: 11 Oct 2025, 09:42
by Horus
ቻዪው ! ይህ መጨረሻው እንደ ማይሆን ፈራሁልሽ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Re: Misraqዋ ፡ ተግብጥና ሻቢያ ተጋምዶ ኢትዮጵያን መውጋት ክፉ መዘዝ አለው!

Posted: 11 Oct 2025, 10:08
by Noble Amhara
Laugh more

Re: Misraqዋ ፡ ተግብጥና ሻቢያ ተጋምዶ ኢትዮጵያን መውጋት ክፉ መዘዝ አለው!

Posted: 11 Oct 2025, 11:06
by Odie
Horus wrote:
11 Oct 2025, 09:42
ቻዪው ! ይህ መጨረሻው እንደ ማይሆን ፈራሁልሽ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
ቆራሌው! ፍርፋሪ ለቃሚ ሶዶ!
የውስጥ አዋቂ ለመምስል ትሞክራለህ ግን አያቀርቡህም ቪድዮ ለቅሞ ከመለጠፍ በቀርና ሳንቲም ከሚላክልህ በቀር!

አጭበርባሪው የበሻሻ ዱርዬ ቤተክርስትናትና መስጊዶችን መነኮሳትና ሼኮችን ነው የሚገለው!

የዲያቢሎስ ልጅ
አንተ የሱ ካድሬ!

Re: Misraqዋ ፡ ተግብጥና ሻቢያ ተጋምዶ ኢትዮጵያን መውጋት ክፉ መዘዝ አለው!

Posted: 11 Oct 2025, 11:22
by Fiyameta

Re: Misraqዋ ፡ ተግብጥና ሻቢያ ተጋምዶ ኢትዮጵያን መውጋት ክፉ መዘዝ አለው!

Posted: 11 Oct 2025, 12:41
by Horus
Fiyameta,
አማራ የሻቢያ ተለጣፊ ሆኖ ወያኔንና ግብጽን ያገለግላል የሚለው ስሌትህ ግዙፍ ስህተት እንደ ሚሆን ተከታተል! አማራን ከአቢይ አህመድ የሚከላከለው ሻቢያ ነው ከሚለው ሎጂክ በላይ በአማራ ላይ ስድብ ሊኖር አይችልም ። ልድ በላ ለዚህ ሃረግ መልስ የሚሰጠው አንተው የግብጽ ቅጥረኛና አንድ ያበደ ጩሎ ናችሁ !! ይህ ብዙ የሚነግረን ነገር አለ!!! ሻቢያ አሰብን መነጠቋ የቀን ጉዳይ ነው! አማራ አሰብ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይመለስ ደሙን አፍስሶ ኢትዮጵያን ይወጋል የሚለው የግብጽ ሎጂክ በቅርብ ወደ ትቢያ ይጣላል። አንተም ብትሆን አንድ ቀን የሱ 57 ሙዚቃ እንደ ምታጣጥም አይቀሬ ነው!!!