Page 1 of 1

የቀድሞ ኦሕዴድ ጠል፣ የዘንድሮ አምላኪ ያኔ የለጠፈው“ኤርትራ በግድ አማራን ረድታ በኢትዮጵያ የጎሳ ሚዛን መጠበቅ አለባት!”

Posted: 10 Oct 2025, 20:29
by eden
Horus wrote:
01 May 2023, 21:47

አማራ በሽምቅ ዉጊያ ጠንክሮ ሊቀጥል የሚችለው የኤርትራ ድጋፍ ካገኘ ብቻ ነው ። ደሞም ያገኛል !!!

ኤርትራ በግድ በግድ አማራን ረድታ በኢትዮጵያ የጎሳ ሚዛን መጠበቅ አለባት ።

እኔ ሆረስ ምዕታዊ አይነ ጭልፊቱ

SOURCE:

viewtopic.php?f=2&t=318404&hilit=ethnic ... 0#p1382968

Re: ኤርትራ በግድ አማራን ረድታ በኢትዮጵያ የጎሳ ሚዛን መጠበቅ አለባት | ኬሬዳሽ ሉዐላዊነት

Posted: 10 Oct 2025, 20:52
by Affable
የሆነ ነገር አጭሰሻል, Eden. የሰሜኑ ወዳጃችን ምንአለበት ቢሰነባብት። ያጨሱታል አርፎ ካልተቀመጠ።

Posted: 12 Oct 2025, 00:00
by eden
don’t shoot the messenger though

Re: “ኤርትራ በግድ አማራን ረድታ በኢትዮጵያ የጎሳ ሚዛን መጠበቅ አለባት!”

Posted: 12 Oct 2025, 00:14
by Misraq
eden wrote:
10 Oct 2025, 20:29
Horus wrote:
01 May 2023, 21:47

አማራ በሽምቅ ዉጊያ ጠንክሮ ሊቀጥል የሚችለው የኤርትራ ድጋፍ ካገኘ ብቻ ነው ። ደሞም ያገኛል !!!

ኤርትራ በግድ በግድ አማራን ረድታ በኢትዮጵያ የጎሳ ሚዛን መጠበቅ አለባት ።

እኔ ሆረስ ምዕታዊ አይነ ጭልፊቱ

SOURCE:

viewtopic.php?f=2&t=318404&hilit=ethnic ... 0#p1382968
ወዬ ወዬ ጭልፊቱ ሁሬሳ በአንድ ራስ ሁለት ምላስ። ባንዳ ነበርኩ እስቲ ይበለን።

This uncovering leaves a huge dent on Horessaas reputation. If he has one

Re: ኤርትራ በግድ አማራን ረድታ በኢትዮጵያ የጎሳ ሚዛን መጠበቅ አለባት | ኬሬዳሽ ሉዐላዊነት

Posted: 12 Oct 2025, 02:20
by Fed_Up
Affable wrote:
10 Oct 2025, 20:52
የሆነ ነገር አጭሰሻል, Eden. የሰሜኑ ወዳጃችን ምንአለበት ቢሰነባብት። ያጨሱታል አርፎ ካልተቀመጠ።
ማን ማንን እንደሚያጨስ በቲቪ ቁጭ ብለህ ታያለህ....ሳዳምሁሴን አያድነው .. ኤሜራይት አያድነው .. ሮናልድ ሬገን አያድነው:: ሞቱ የውሻ ሞት እንደምናደርገው mark my words.

Re:

Posted: 12 Oct 2025, 04:00
by DefendTheTruth
eden wrote:
12 Oct 2025, 00:00
don’t shoot the messenger though
Do you think that you are a mere messenger, anyhow?