Page 1 of 1

አይሰማ ጉድ የለም! ገዱ በታይሰን ሴንተር የመኪና ፓርኪንግ ጠባቂ ሆነ $15/hr !!! ጃዋርስ የትኛው ፓርኪንግ ጠባቂ ይሆን !!!!

Posted: 10 Oct 2025, 15:12
by Horus
ገዱ አይደለም ጉድ በል ሸዋ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Re: አይሰማ ጉድ የለም! ገዱ በታይሰን ሴንተር የመኪና ፓርኪንግ ጠባቂ ሆነ $15/hr !!! ጃዋርስ የትኛው ፓርኪንግ ጠባቂ ይሆን !!!!

Posted: 10 Oct 2025, 15:39
by Odie
Horus wrote:
10 Oct 2025, 15:12
ገዱ አይደለም ጉድ በል ሸዋ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
ገገማ!
መስራት ክቡር ነው መስረቅ ወንጀል ብለህ እሪሪሪሪ ስትል ነበር!
አሁንም ስራ ክቡር ሌብነት ወንጀል ነው እንላለን!

እንደብልፅግና ካድሬዎችና ማፊያዎች ከመዝረፍ በጉልበት ስርቶ መተዳደር ይበልጣል:: ንፁህ ህሊና በገንዘብ አይገኝም!!
ሌባ ሁላ ኪስ አውላቂ :lol:

Re: አይሰማ ጉድ የለም! ገዱ በታይሰን ሴንተር የመኪና ፓርኪንግ ጠባቂ ሆነ $15/hr !!! ጃዋርስ የትኛው ፓርኪንግ ጠባቂ ይሆን !!!!

Posted: 10 Oct 2025, 15:49
by Abere
If this is true, Gedu Andargachew has won. Huresa has lost who live on shoplifting, pickpocketing, and now serving as a troll for Africa’s most notorious criminal, Abiy Ahmed. This retard does not know the meaning of his post
Odie wrote:
10 Oct 2025, 15:39

ገገማ!
መስራት ክቡር ነው መስረቅ ወንጀል ብለህ እሪሪሪሪ ስትል ነበር!
አሁንም ስራ ክቡር ሌብነት ወንጀል ነው እንላለን!

እንደብልፅግና ካድሬዎችና ማፊያዎች ከመዝረፍ በጉልበት ስርቶ መተዳደር ይበልጣል:: ንፁህ ህሊና በገንዘብ አይገኝም!!
ሌባ ሁላ ኪስ አውላቂ :lol:

Re: አይሰማ ጉድ የለም! ገዱ በታይሰን ሴንተር የመኪና ፓርኪንግ ጠባቂ ሆነ $15/hr !!! ጃዋርስ የትኛው ፓርኪንግ ጠባቂ ይሆን !!!!

Posted: 10 Oct 2025, 16:00
by Horus
ማፈሪያዎች!

ውድቀታችሁ በዚህ ይለካል!

እናንተን መሰሎች ናቸው ኢትዮጵያን የምታክል አገር ሲመሩ (ወደ ገደል) የነበሩት!

ትክክል ናችሁ የፓርኪንግ ሎት ጠባቂነት እውቀትና ችሎታ ያለው መኪና መጠበቁ ክብር ነው!

በመኪና ጠባቂ ክህሎት መንግስት ለመገልበጥ እንደ ማትችል መሰከረክ!

ለሻቢያና ግብጽ ብትቀጠር ምን ያስገርማል????

ግ ን በዚህ ዘመን አይቻልም !

እግዚአብሄርም አውቆ እባብን እግር ነሳት!

አሁን እናንተ ናችሁ ኢትዮጵያን የምታውኩ? እበት ማፈሪያዎች !!!

Re: አይሰማ ጉድ የለም! ገዱ በታይሰን ሴንተር የመኪና ፓርኪንግ ጠባቂ ሆነ $15/hr !!! ጃዋርስ የትኛው ፓርኪንግ ጠባቂ ይሆን !!!!

Posted: 10 Oct 2025, 16:25
by Odie
Horus wrote:
10 Oct 2025, 16:00
ማፈሪያዎች!

ውድቀታችሁ በዚህ ይለካል!

እናንተን መሰሎች ናቸው ኢትዮጵያን የምታክል አገር ሲመሩ (ወደ ገደል) የነበሩት!

ትክክል ናችሁ የፓርኪንግ ሎት ጠባቂነት እውቀትና ችሎታ ያለው መኪና መጠበቁ ክብር ነው!

በመኪና ጠባቂ ክህሎት መንግስት ለመገልበጥ እንደ ማትችል መሰከረክ!

ለሻቢያና ግብጽ ብትቀጠር ምን ያስገርማል????

ግ ን በዚህ ዘመን አይቻልም !

እግዚአብሄርም አውቆ እባብን እግር ነሳት!

አሁን እናንተ ናችሁ ኢትዮጵያን የምታውኩ? እበት ማፈሪያዎች !!!
ኪሳውላቂው!
እንዳንተ ለውሽት ተሟግቶ ብር በግንባር ከሚለጠፍብኝ ወይም እንዳለቃህ ሚሊዮን ጨፍጭፌ መሪ ከመባል ለህሊና ስርቶ ማደር ይሻላል እኮ::
ስብእና የለህ ምን ታደርግ!

Re: አይሰማ ጉድ የለም! ገዱ በታይሰን ሴንተር የመኪና ፓርኪንግ ጠባቂ ሆነ $15/hr !!! ጃዋርስ የትኛው ፓርኪንግ ጠባቂ ይሆን !!!!

Posted: 10 Oct 2025, 16:31
by Right
Horsie, you ended up hopelessly thrash gossiping about thrash people like you.

Hold on, was this Gedu guy a foreign secretary of the PP government just recently. He is also a brain child of the TPLF just like Abiye. So what the F is the noise about the Weyannies.

You have to think twice before you write.