Page 1 of 1
Breaking - ኦህዴድ ብልጽግናን ወደ ወድያኛው የሚሸኘው የትእዛዝ ፊሽካ ሊነፋ ነው
Posted: 10 Oct 2025, 13:30
by Misraq
Are you ready folks? የኦሮምያ ክልል ልዩ ሃይልና ፖሊስ በሙሉ አማራ እየገባ ነው:: የመኩን የውግያ ጉድለት ለመሙላት :: ውጊያው የሚጠናቀቀው አማራ ክልል ውስጥ ነው፥፥ የንጉስ ዳዊት ከተማ በራራ አዲስ አበባ ላይ ትልቅ ውግያ ይከናወናል ብሎ ሲጠብቅ የነበረ ወፈፌ ባልጠበቀው መንገድ ውጊያው ሲጠናቀቅ የሚመለከትበት ወቅት ደርሶአል::
እንኮዋን አደረሰን !!
Re: Breaking - ኦህዴድ ብልጽግናን ወደ ወድያኛው የሚሸኘው የትእዛዝ ፊሽካ ሊነፋ ነው
Posted: 10 Oct 2025, 13:53
by Misraq
የሶዶው ጩሎ ኦህዴድ ብልጽግና የሕዝብ ትግልን ያሸንፋል ብሎ ማሰቡ ገራሚ ነው፥፥ ምናልባት የሕወሃት ውድቀት አማራ ላይ ይደገማል ብሎ ማሰቡ ጅልነቱ ነው፥፥ ሕወሃት እኮ የኤርትራ እና የአማራ ሃይል ብልጽግናን ባይደግፍ ቀጥታ አዲስ አበባ ይገባ ነበር፥፥ ጩሎው ሶዶ ኖት ሊይዝ ይገባል፥፥ ግን በቅሩብ ያየዋል
Re: Breaking - ኦህዴድ ብልጽግናን ወደ ወድያኛው የሚሸኘው የትእዛዝ ፊሽካ ሊነፋ ነው
Posted: 10 Oct 2025, 14:50
by Right
The 7th king’s game card is well known.
If ENDF can’t handle it so is the Oromo Liyu.
It is over. Soon ENDF will be encircled.
Re: Breaking - ኦህዴድ ብልጽግናን ወደ ወድያኛው የሚሸኘው የትእዛዝ ፊሽካ ሊነፋ ነው
Posted: 10 Oct 2025, 14:57
by Abere
Huresa, Could help translate your fellow the captive Qeerroo plea to Amharic so that Fano could better understand him.
Oromo moms with qeerroo Orommuma children going into Amhara land better save their sons and daughters by keeping away from Abiy /Shimelis.