ፋኖ የተባለ ሽፍታ ላማራ ሕዝብ የፈየደው ምንድን ነው?
Posted: 09 Oct 2025, 17:48
ሴይንት ኦገስቲን በ418 ዓም ለሮማው ጄ/ል ቦኒፌስ በጻፈው ደብዳቤ ሰላምን ለማምጣት የሚዋጋ ቅዱስ ወታደር ነው ይልና ይህ ፍትሃዊ ጦርነት ለተሸናፊው ጭምር የሰላምን ጥቅም ያጎናጽፋል ይላል።
ለመሆኑ የሰላም ጥቅም ዛሬ ለአማራ ሕዝብ ምን ማለት ነው?
እስቲ ለ3 አመት ወደ ኋላ ተመለሱና በአማራ ሕዝብ ዘንድ
(1) ያለቀው የሰው ብዛት፣
(2) አካለ ጎደሎ የሆነው የሰው ብዛት፣
(3) ያለቀው እንሰሳ፣
(4) ያልተማረው ወጣት ቁጥር፣
(5) ያላረሰው ያልነገደው ሰው ብዛት፣
(6) የፈረሰው ቤትና ህንጻ ቁጥር፣
(7) በሁሉም ወገን ላለው ተዋጊ የጠፋው የምግብ ልብስ መሳሪያ ተተኳሽ ሃብት፣
(8) ከዜጋዎች፣ ባለሃብቶች ፣ ዲያስፖራዎች ተሰብስቦ ፣ተቀምቶ ከባዕድ መሳሪያ መግዣ የባከነው በቢሊዮኖች ብርና ዶላር የሚቆጠረው ያማራ ሃብት፣
(9) በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩት ያማራ ምሁራንና ባለ ክህሎቶች ስለ ጦርነት ሲያሰሉና ሲያሰላስሉ ያባካነቱ የኢንተለጀንስና የእውቀት ግዜና መጠን እና
(10) በጠቅላላው ባማራ ሕዝብ ላይ የደረሰው የቁሳዊና ስነልቡናዊ መከራ አማራ ሰላም ሆኖ ለልማትና እድገት ቢውል ኖሮ ዛሬ ላይ በ2018 ዓም ምህረት ያማራ ሕዝብ በምን አይነት እድገት ደረጃ ላይ ይገኝ ነበር ብላችሁ አስቡት! ከዚህ የላቀ ትራጀዲ ምን ሊሆን ይችላል? ይህን ነው ቅዱስ ኦገስቲን የሰላም ጥቅም ያለው የዛሬ 2 ሺ አመት!!