Page 1 of 1

ኣንድ የነጋ ቱማ ትንቢት

Posted: 09 Oct 2025, 14:25
by Naga Tuma
እኔ ስለ ትንቢት ኣላዉቅም።

እስከ ትላንትና ድረስ ትንቢት መናገር ኣምሮኝም ኣያዉቅም።

ለብዙ ዓመታት እንቆቅልሽ ሆኖብኝ የነበረ ነገር ግልጥ ቢልልኝ የሚከተለዉ ትንቢት ኣማረኝ። የሙሴን ግብጣዊነት ለመፋቅ ጥረት የነበረ መሆኑን እስከ ትላንትና ድረስ ኣላዉቅም ነበር።

ትንቢቱ፥ የኤርትራ ዱዳዎች ተነስተዉ የጥንቷ ኢትዮጵያ ፕሮፌት ማለት ሲጀምሩ የበትለር ገተቶች ስለ ቃሉዎች እና ቃልቻዎች እናስተምራችሁ ማለት ይጀምራሉ።

Re: ኣንድ የነጋ ቱማ ትንቢት

Posted: 12 Oct 2025, 16:51
by Naga Tuma
ከጉድጓድ ተርፎ ጉድጓድ ቆፋሪ ሆነ፣ ገተተ በትለር ሆነ፣ የገተተ በትለር ተቆርቋሪ ሆነ፣ ከጉድጓድ ተርፎ ነመ ሲን ህን ጄዹ ባይ፣ ካዛም ተፎካካሪ፣ ከዛም ተባባሪ፣ ከዛም በሰፈሩ ተወዳሪ፣ ስለ ጥንቷ ኢትዮጵያ ቃልቻ ወይም ቃሉ ወይም ፕሮፌት የምያዉቁት ነበረ? የምያዉቁት ኣለ?