Page 1 of 1

የAxumezana ጭንቅላት ገላልጠን እንደምናነበው አይነት ከሆነ በሁሉ ትግሬ ዘንድ፤ ደዌው ምንም ዓይነት አይችልም ማለት ነው።ደዌው በፍጹም አይድንም ማለት ነው - ያሳዝናል።

Posted: 09 Oct 2025, 14:25
by Abere
የAxumezana ጭንቅላት ገላልጠን እንደምናነበው አይነት ከሆነ በሁሉ ትግሬ ዘንድ፤ ደዌው ምንም ዓይነት አይችልም ማለት ነው።ደዌው በፍጹም አይድንም ማለት ነው - ያሳዝናል። ፈውሱ ከትግራይ ውጭ ብቻ ይሆናል። ትል የጎረበጠውን ዘር ጆንያ ሙሉ አውጥተው በደንብ በዳበረ ማሳ ላይ ቢዘሩት በስብሶ ይቀራል እንጅ አይበቅልም - ለአይንም ፍሬ ከቶ በምድር አይታይም። ዘሪው አጨብጭቦ ባዶ እጁን ይቀራል። የትግራይን ህዝብ በኢትዮጵያዊነቱ እና በማተቡ ጽኑ እያተባለ ሲመሰከርለት የነበረ ወያኔ የሚባል ነቀዝ -ትላትል የትውልዱን ጭንቅላት ስለጎረመጠው (ስላ አተላው) የትግሬ ነገር መፍትሄ ዐልባ ነው። ይኸ አክሱምዒዛና የሚገርም የወያኔ ጸኑ ደዌ ህሙማን ነው። በቁሙም በህልሙም የሚቃዠው አባይ ትግራይ ሪፓብሊክ ነው። 1 እግሩ ሻዕብያ፤ 1 እግሩ ኦነግ ሲፈልግ ደግሞ 2 እግሩም ሻዕብያ ወይም 2እግሩም ኦነግ አጀንዳዬ ብሎ የኦሮሙማ እግር የሚልስ - የጎዳና ዳር እባብ ምሳሌ ነው። እባብ ለአመሉ የጎዳና ላይ እግረኛ አፈር ይልሳል። ለምን እንደሆነ ግን ይታወቃል። የትግሬው ሁሬሳ አክሱምዒዛና ( መረሳ) your party was over along time ago - Fano dismissed your feasting and ripped off your Abay-Tigray-illusion.

Re: የAxumezana ጭንቅላት ገላልጠን እንደምናነበው አይነት ከሆነ በሁሉ ትግሬ ዘንድ፤ ደዌው ምንም ዓይነት አይችልም ማለት ነው።ደዌው በፍጹም አይድንም ማለት ነው - ያሳዝናል።

Posted: 09 Oct 2025, 21:57
by Axumezana
Abere ካንተ ጋር አለመሰማማት መብት መሆኑን ብትገነዘብ መልካም ነው! በሃሳብ እንሟገት!
የጀምላ ፍረጃውም ከአንተ እይጠበቅም! Axumezana ራሱን ብቻ ነው የሚወክለው።