Page 1 of 1

ጣዕረ-ሞት ላይ ያለው የአብይ አህመድ ኦሮሙማ ፋኖ የስቃይ ሞት ጽዋ እየጋተው ነው -- ኦሮሙማ ለ 3ቀን ብሎ ዘሎ ገብቶ 3 ዓመታት ስቃይ እየበላ ነው። ወሎ አብይ አህመድን ወሎ ገረፈው።

Posted: 09 Oct 2025, 11:50
by Abere
ምጥ እና ጣዕረ-ሞት ላይ ያለው የአብይ አህመድ ኦሮሙማ ፋኖ የስቃይ ሞት ጽዋ እየጋተው ነው -- ኦሮሙማ ለ 3ቀን ብሎ ዘሎ ገብቶ 3 ዓመታት ስቃይ እየበላ ነው። ወሎ አብይ አህመድን በሚገባ ተበቀለው -ገረፈው።

የአእምሮ ድዊ ካልሆነ በስተቀር ሰማይ ዝቅ ምድር ከፍ ቢል አብይ አህመድ እና ኦሮሙማ የአማራን ህዝብ የመግዛት ዕድል ዜሮ ገብቷል። በጦርነት መጠመድ ማለት ማስተዳደር አይደለም - መሸነፍ ማለት ነው።

ጁላ እና አበይ ከወያኔ ሽንፈት ማግስት ከፕሪቶሪያው ክህደት ጀርባ የአማራ ፋኖ የታጠቀው ጥቁር ክላሽ የሞተ ወታደር ገፎ ነው፤ አማራን ትጥቅ እናስፈታለን ብለው አፋቸውን ሞልተው ሲዋሹ ነበር። ታዲያ አሁን አማራ ፋኖ እያንበረከከ የኦሮሙማ መከላከያን እየማረከ የታጠቀው ዲሽቃ፤ ስናይፐር፤ ላውንቸር፤ወዘተ በነጻ የሞተ ወታደር አገኝቶ ነው? ጁላን የመሰለ ጅል አብይ አህመድን የመሰለ ውሸታም፤ ሁሬሳን የመሰለ ሆድ ዐደር አይጥፋ - እንድንስቅ።

Geletoma Biranu Jula - you are the logistics coordinator for Fano , the soon-to-be Ethiopian Defense Force and will lead the formation of a new government. Ethiopia should prepare to welcome the future stewardship and begin drafting a sovereign constitution. The roles of Abiy Ahmed and the OLF are concluded.