Page 1 of 1
የመስቀል እንግዳ ሁሌም ድግስ ይመስላታል! ያማራ ውድመትና የሰላም ጥቅም!
Posted: 09 Oct 2025, 11:14
by Horus
Re: የመስቀል እንግዳ ሁሌም ድግስ ይመስላታል! (የወሎ ጦርነትና ያማራ ውድመት)
Posted: 09 Oct 2025, 11:48
by Right
Dedeb SODO,
Isn’t it what you have been trying to do the last 2 years?
FANO is moving forward and inching closer.
There is nothing you can do about it.
Understandably, you are nervous. You better be.
By the way no one is closer to the TPLF and Egypt than Abiye Ahmed Ali.Ask Sebhat Nega for details.
Or hang yourself before FANO hang you.
Re: የመስቀል እንግዳ ሁሌም ድግስ ይመስላታል! ያማራ ውድመትና የሰላም ጥቅም!
Posted: 09 Oct 2025, 11:51
by Horus
ሴይንት ኦገስቲን በ418 ዓም ለሮማው ጄ/ል ቦኒፌስ በጻፈው ደብዳቤ ሰላምን ለማምጣት የሚዋጋ ቅዱስ ወታደር ነው ይልና ይህ ፍትሃዊ ጦርነት ለተሸናፊው ጭምር የሰላምን ጥቅም ያጎናጽፋል ይላል።
ለመሆኑ የሰላም ጥቅም ዛሬ ለአማራ ሕዝብ ምን ማለት ነው?
እስቲ ለ3 አመት ወደ ኋላ ተመለሱና በአማራ ሕዝብ ዘንድ
(1) ያለቀው የሰው ብዛት፣
(2) አካለ ጎደሎ የሆነው የሰው ብዛት፣
(3) ያለቀው እንሰሳ፣
(4) ያልተማረው ወጣት ቁጥር፣
(5) ያላረሰው ያልነገደው ሰው ብዛት፣
(6) የፈረሰው ቤትና ህንጻ ቁጥር፣
(7) በሁሉም ወገን ላለው ተዋጊ የጠፋው የምግብ ልብስ መሳሪያ ተተኳሽ ሃብት፣
(8) ከዜጋዎች፣ ባለሃብቶች ፣ ዲያስፖራዎች ተሰብስቦ ፣ተቀምቶ ከባዕድ መሳሪያ መግዣ የባከነው በቢሊዮኖች ብርና ዶላር የሚቆጠረው ያማራ ሃብት፣
(9) በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩት ያማራ ምሁራንና ባለ ክህሎቶች ስለ ጦርነት ሲያሰሉና ሲያሰላስሉ ያባካነቱ የኢንተለጀንስና የእውቀት ግዜና መጠን እና
(10) በጠቅላላው ባማራ ሕዝብ ላይ የደረሰው የቁሳዊና ስነልቡናዊ መከራ አማራ ሰላም ሆኖ ለልማትና እድገት ቢውል ኖሮ ዛሬ ላይ በ2018 ዓም ምህረት ያማራ ሕዝብ በምን አይነት እድገት ደረጃ ላይ ይገኝ ነበር ብላችሁ አስቡት! ከዚህ የላቀ ትራጀዲ ምን ሊሆን ይችላል? ይህን ነው ቅዱስ ኦገስቲን የሰላም ጥቅም ያለው የዛሬ 2 ሺ አመት!!
Re: የመስቀል እንግዳ ሁሌም ድግስ ይመስላታል! (የወሎ ጦርነትና ያማራ ውድመት)
Posted: 09 Oct 2025, 11:57
by Abere
ልክስክስ የአእምሮ በሽተኛ ነህ። ቀን እና ሌሊት አጋጥመህ ስትቃዥ ትውላለህ ታድራለህ - በኒዮርክ ታይም ይሁን፤ በሎሳንጀለስ፤ ብሆኖሉሉ፤ በሎንዶን ይሁን፤ በቶክዮ፤ በጆህንስበርግ ታይም ይሁን በሌጎስ መረጃ-ፎረም በድንገት ለከፈተሰው አንተ ሁሬሳ ብቻ ፎረም ላይ ተዘርፍጠፍ አንደ ጅን (ሰይጣን) ትከሰታለህ - አማራ ጥላቻህን ስታስታውክ። ደደብ - ሶዶ-ጎርደና ኦሮሙማ ነህ።
Horus wrote: ↑09 Oct 2025, 11:51
ሴይንት ኦገስቲን በ418 ዓም ለሮማው ጄ/ል ቦኒፌስ በጻፈው ደብዳቤ ሰላምን ለማምጣት የሚዋጋ ቅዱስ ወታደር ነው ይልና ይህ ፍትሃዊ ጦርነት ለተሸናፊው ጭምር የሰላምን ጥቅም ያጎናጽፋል ይላል።
ለመሆኑ የሰላም ጥቅም ዛሬ ለአማራ ሕዝብ ምን ማለት ነው?
እስቲ ለ3 አመት ወደ ኋላ ተመለሱና በአማራ ሕዝብ ዘንድ (1) ያለቀው የሰው ብዛት፣ (2) አካለ ጎደሎ የሆነው የሰው ብዛት፣ (3) ያለቀው እንሰሳ፣ (4) ያልተማረው ወጣት ቁጥር፣ (5) ያላረሰው ያልነገደው ሰው ብዛት፣ (6) የፈረሰው ቤትና ህንጻ ቁጥር፣ (7) በሁሉም ወገን ላለው ተዋጊ የጠፋው የምግብ ልብስ መሳሪያ ተተኳሽ ሃብት፣ (8) ከዜጋዎች፣ ባለሃብቶች ፣ ዲያስፖራዎች ተሰብስቦ ፣ተቀምቶ ከባዕድ መሳሪያ መግዣ የባከነው በቢሊዮኖች ብርና ዶላር የሚቆጠረው ያማራ ሃብት፣ (9) በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩት ያማራ ምሁራንና ባለ ክህሎቶች ስለ ጦርነት ሲያሰሉና ሲያሰላስሉ ያባካነቱ የኢንተለጀንስና የእውቀት ግዜና መጠን እና (10) በጠቅላላው ባማራ ሕዝብ ላይ የደረሰው የቁሳዊና ስነልቡናዊ መከራ አማራ ሰላም ሆኖ ለልማትና እድገት ቢውል ኖሮ ዛሬ ላይ በ2018 ዓም ምህረት ያማራ ሕዝብ በምን አይነት እድገት ደረጃ ላይ ይገኝ ነበር ብላችሁ አስቡት! ከዚህ የላቀ ትራጀዲ ምን ሊሆን ይችላል? ይህን ነው ቅዱስ ኦገስቲን የሰላም ጥቅም ያለው የዛሬ 2 ሺ አመት!!
Re: የመስቀል እንግዳ ሁሌም ድግስ ይመስላታል! ያማራ ውድመትና የሰላም ጥቅም!
Posted: 09 Oct 2025, 12:48
by Horus
Re: የመስቀል እንግዳ ሁሌም ድግስ ይመስላታል! ያማራ ውድመትና የሰላም ጥቅም!
Posted: 09 Oct 2025, 13:05
by Horus