Page 1 of 1
ወዶ ገብ እባቡ ጻቃን ምን እያለ ነው?
Posted: 09 Oct 2025, 00:14
by Misraq
እባቡ መርዙን ሲተፋ .....
1) የአቶ ኢሳያስ መንግስት ( ሲተረጎም ከኢሳያስ እንጂ ከኤርትራ ጋር ጸብ የለኝም)
2) ደብረጽዮን (ሲተረጎም ከደብረጽዮን እንጂ ከትግራይ ጋር ጸብ የለኝም)
3) ፋኖ (ሲተረጎም ከአማራ ሕዝብ ጋር ጸብ አለኝ፥፥ ፋኖ ብዝሃነትን የሚገልጽ ለአብይ አልገዛም ያለ የአማራን ሕዝብ በሙሉ ስለሚወክል)
Posted: 09 Oct 2025, 04:11
by eden
i think he thinks FANO doesn’t have one clear leader like PFDJ and TPLF
Re: ወዶ ገብ እባቡ ጻቃን ምን እያለ ነው?
Posted: 09 Oct 2025, 06:56
by Right
There is no need for one figure like Issias Afeworki or Debretsion.
The council of the Amhara movement will pave the way for a transitional government.
There should be no place for dictatorship.
Ethiopians from all parts of Ethiopia will participate in building a new era.
All these garbage political parties of the past like TPLF and affiliates and EPRP are criminal organizations and they should be banned.
Re: ወዶ ገብ እባቡ ጻቃን ምን እያለ ነው?
Posted: 09 Oct 2025, 07:57
by Yimer
ጻድቃን በER ጥፍራሞች የሚሰደብ አይደለም... በህይወት ካሉት የወያኔ መሪወች ችሎታና ጥሩ ታሪክ ያለው እሱ ነው:: በምዕራቡ አለምም ያውቁታል... በጦርነቱ ጊዜ እነ New York Times እና BBC ትልቅ coverage ሰጥተውት ነበር... ለሌላ ግለሰብ ሀበሻ አድርገውት የማያውቁትን....
Do I like him? Hell no! But, I have respect for him.
Re:
Posted: 09 Oct 2025, 08:03
by Yimer
eden wrote: ↑09 Oct 2025, 04:11
i think he thinks FANO doesn’t have one clear leader like PFDJ and TPLF
And, that is the truth.
Re: ወዶ ገብ እባቡ ጻቃን ምን እያለ ነው?
Posted: 09 Oct 2025, 08:59
by Misraq
Yimer wrote: ↑09 Oct 2025, 07:57
ጻድቃን በER ጥፍራሞች የሚሰደብ አይደለም... በህይወት ካሉት የወያኔ መሪወች ችሎታና ጥሩ ታሪክ ያለው እሱ ነው:: በምዕራቡ አለምም ያውቁታል... በጦርነቱ ጊዜ እነ New York Times እና BBC ትልቅ coverage ሰጥተውት ነበር... ለሌላ ግለሰብ ሀበሻ አድርገውት የማያውቁትን....
Do I like him? Hell no! But, I have respect for him.
Gallaw Yimer .... ያለጥርጥር ባህላዊው ጀነራል ጻድቃን ድሮ ማርኮሃል፥፥ ባህላዊው ጀነራል ጻድቃን ፕሪቶርያን ተስፋ አድርጎ የአብይ አህመድን ጫማ ይልሳል፥፥ አንተም ደስ ብሎሃል
Re: ወዶ ገብ እባቡ ጻቃን ምን እያለ ነው?
Posted: 09 Oct 2025, 12:23
by Fed_Up
እያደረ ወይዘሮ እየመሰለ የሚሄድ ባህላዊ ጀነራል (ድንቄም)
Re: ወዶ ገብ እባቡ ጻቃን ምን እያለ ነው?
Posted: 09 Oct 2025, 13:02
by Right
በጦርነቱ ጊዜ እነ New York Times እና BBC ትልቅ coverage ሰጥተውት ነበር..
Which war? The Badme war that slaughtered 100k souls for nothing. Or the TPLF vs PP war that costed Tigray one million people.
He is a criminal just like Abiye.
Think before you write. And point your finger towards you before you open your big mouth.