Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12869
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ኮርደር ከከተማ ወጥቶ ወደ ገጠርም አመራ፣ ዉስጤ ደስ ብሎዋታል

Post by DefendTheTruth » 08 Oct 2025, 16:01

ኮርደር ከከተማ ወጥቶ ወደ ገጠርም አመራ፣ ዉስጤ ደስ ብሎዋታል። እኔ ያደግኩበት ቤት አሁን ላይ ቲቪ አለዉ ስባል ሰምቼ ደስ ብሎኛል። ድሮ በቤተሰቤ ቤት ዉስጥ በአጋጣሚ ነበር ራዲዮ የነበረዉ።