Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Naga Tuma
Member+
Posts: 6754
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

ግምታዊ መለኮታዊ ጎህ በፍጥረት በር፥ ቁጥር 4 (ጥያቄ ቁጥር 3)

Post by Naga Tuma » 08 Oct 2025, 15:17

ሙሴ ጥንት ግዜ ስለ መለኮታዊ ነገር ተከታዮቹን ኣስተማረ የሚባል እና የኢትዮጵያ ቃሉዎች እና ቃልቻዎች በዚህ ዘመን ስለ መለኮታዊ ነገር እናዉቃለን የሚሉት ምን ልዩነት ኣላቸዉ?