Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 39812
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

በሚቀጥለው ምርጫ፡ የብሄረተኝነት ስርዓት መሻርና ፕሬዚዳንታዊ አገዛዝ መመስረት!

Post by Horus » 07 Oct 2025, 23:43

አቢይ አህመድና ጵልጽግና ይህን ማድረግ ከቻሉ የኢትዮጵያን ወደብ ማስመልስ ብቻ ሳይሆን በታሪክ የሚዘከሩ ሆነው ይኖራሉ ! ይህ ይሆን ዘንድ ግን አቢይ አህመድ እጅግ ቆራጥ መሆን አለበት! ብዙሃኑ ኢትዮጵያዊ እኔን ጨምሮ መቶ በመቶ እንደ ሚደግፉት ማመን አለበት ።
Last edited by Horus on 07 Oct 2025, 23:51, edited 1 time in total.

Right
Member
Posts: 4235
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: በሚቀጥለው ምርጫ፡ የብሄረተኝነት ስርዓት መሻርና ፕሬዚዳንታዊ አገዛዝ መመስረት!

Post by Right » 07 Oct 2025, 23:49

Try something else.
Man, you are the most obnoxious fool of this forum. This kind of cheap childish con game will further expose you.
Like it or not, Ethiopians will get rid off the Abiye Ahmed Ali’s tyrannical government. Period.


Post Reply