ራጂ፣ ራቡ፣ ቃሉ፣ እሬቸ፣ ጣዖት፣ እና ኣሁን ድረስ መቅረት ያልቻለ ጋላ የሚል ስድብ
Posted: 07 Oct 2025, 15:56
ልጅ ሆኜ የደራ ገበያ ዉስጥ ኣንድ ከተሜ ወጣት ጋላ የሚል ቃል ከአፏ ሲወጣ በቅጽበት ሀይለኛ ዱላ ወገቧ ላይ ኣረፈ። ወደየት እንድሮጠች ሳላይ ደብዛዋ ከስፍራዉ ጠፋ።
ገበያተኞች ሹክሹክ ብለዉ ገበያዉ ተረጋግቶ ገበያተኞች ግብይት ቀጠሉ።
ያን ያህል ኣስከፊ የሆነ ቃል ኣሁን ድረስ እዚህ ፎረም ላይ ብቻ ሳይሆን በመላዉ ኢትዮጵያ እንደሚሰማ እንተርኔት ምስክር ነዉ።
እጅግ በጣም የሚገርመዉ በዚህ ዘመን ይህን ኣስከፊ ቃል የሚጠቀሙት የፕሮቴስታንት ክርስትናን ተቀብለናል የሚሉት እና ኦሮሞ ነን የሚሉት ጭምር መሆናቸዉ ነዉ።
ሃገር ኣደራጅተዉ አደዋ የዋሉት ኣፄ ሚንልክ ሰዉ ኣትግደሉ ብለዋል ብለዉ ሲወቅሱ የነበሩት ናቸዉ ጋላ ገዳይ ነን ብለዉ ብቅ ያሉት።
አዉሮፓ ዉስጥ ክርስትናን ያልነበሩ ወይም ያልተቀበሉ ፓጋን ተብለዉ ሲሰደቡ እንደኖሩት ኢትዮጵያ ዉስጥም ክርስትናን ያልተቀበሉት ጋላ ተብለዉ ሲሰደቡ ኖሩ።
ካልተሳሳትኩኝ እስልምናን ያልተቀበሉት በሙስሊሞች ካፍር ተብለዉ ይሰደባሉ።
ከሁሉም ቀድሞ ጋላ የሚል ስድብ የተሰጣቸዉ ቦረና ዉስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ሃይማኖት ያላቸዉ ማህበረሰብ ናቸዉ ወይስ ኣይዴሉም?
ራጂ ማለት ተዓምር እንደማለት ነዉ።
ራቡ ማለት ትንቢት መናገር ማለት ነዉ።
ቃሉ ማለት ስለ መለኮት ነገር ኣዉቃለሁ የሚል ሰዉ ማለት ነዉ።
ስለዚህ እነዚህ ሶስት ቃላት ብቻ፣ ማለትም ራጂ፣ ራቡ፣ እና ቃሉ ማለት፣ ቦረና ዉስጥ ባህሌን ብለዉ የኖሩ ኢትዮጵያዊያን ሃይማኖት ያላቸዉ ማህበረሰብ መሆናቸዉን ኣመልካች ናቸዉ።
የእኔ ዉስን ጥናት የምያመለክተዉ ቦረና ዉስጥ የሚኖሩ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ሃይማኖት ያላቸዉ ብቻ ሳይሆን ስለ መለኮት ነገር ቃሉ ስር፣ ስለ ምድራዊ ፖለትካ ነገር የገዳ ስርዓት ስር የማድረግ ስልጣኔ ያላቸዉ መሆኑን ነዉ።
መመለስ ያለበት መሠረታዊ ጥያቄ የክርስትና ሃይማኖት መሪ እየሱስ ከሆነ፣ የእስልምና ሃይማኖት መሪ ነብዩ መሓመድ ከሆነ የቦረና ማህበረሰብ ሃይማኖት መሪ ወይም ቃሉ ማነዉ?
ክርስትያኖች ሁሉም ሕዝብ ክርስትያኖች እንዲሆኑ ይመኛሉ።
ሙስሊሞችም ሁሉም ሕዝብ ሙስሊሞች እንዲሆኑ ይመኛሉ።
ዋቄፈና ብለዉ የተነሱት ክርስትያኖችም ሆነ ሙስሊሞች መሆን የማይመኙ ናቸዉ።
እኔ እንደገባኝ ከሆነ ዋቄፈና ገና በቲሲስ ደረጃ ያለ እንጂ ተፈትኖ ዲዘርቴሽን የሆነ ኣይዴለም።
በዚህ ዉስጥ ነዉ እሬቻን ወንዝ ሄዶ ማክበር ሃይማኖታዊ ነዉ ተብሎ የሚሰበከዉ።
እኔ እንደገባኝ ከሆነ እሬቻ ኣዲስ ዓመት መግባትን ማክበር ነዉ።
ቦረና ዉስጥ የሚኖሩ ቃሉዎች ወንዝ ሄደዉ እሬቻን እንደምያከብሩ ኣላዉቅም።
ዋቄፈና የሚሉት በዚህ ፈተና ዉስጥ ጣዖት ማለት ምን ማለት እንደሆነ በጥልቀት ማወቅ ኣለባቸዉ፣ ከዘላለማዊ ፌዝ መትረፍ ከፈለጉ ማለት ነዉ።
በዚህ ስለ ሃይማኖት ጽንሰ ሀሳብ ፈተና ዉስጥ ይህ ዶክተር ተፈትኖ ለዘላለሙ ወደቀ። ምክንያቱም እየሱስ ያስተማረዉ ጣዖቶችን ማምለክ ትታችሁ ወደ እኔ ኑ ብሎ ነዉ ያስተማረዉ። ዶክተሩ እየሱስ ያስተማረዉን ተቃራኒ እንደ ኣዋቂ እየሱስ ያስተማረዉ ይሄ ነዉ ብሎ ተናገረ። እንደዚህ ኣይነት ዘላለማዊ ስህተት ነዉ ጋላ የሚለዉን ኣስከፊ ስድብ እንዳይቀር የምያደርገዉ።
ይህ ዶክተር ሳይዉል ሳያድር ስለ ጣዖት፣ ስለ ኢትዮጵያ አዲስ ዓመት እና እሬቸ፣ የቦረና ቃሉ ስለ ሃይማኖት፣ ስለ እሬቻ፣ እና ስለ ጣዖት የሚለዉን በማጥናት ስህተቱን ማረም ኣለበት ብዬ ኣስባለሁ። ይህ ኣስከፊ የሆነዉ ጋለ የሚል ስድብ እንዲቀር የሚፈል ከሆነ ማለት ነዉ።
ምናልባት የኢትዮጵያ ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን በኣፄ ሀይለ ሥላሴ ዘመን ቦረና ሄዶ ቃሉ የማይቀለበስ ቃሉ … ለካ ኣንተ ነህ ያለዉ ስለ ዬትኛዉ ቃሉ እንደሆነ ማጥናት ይጠቅም ይሆናል።

Please wait, video is loading...
Source: ኑ በጋሎች እንሳቅ!! "የኢየሱስ ክርስቶስ አስተምህሮ ከዋቄ ፈና የተቀዳ ነው።" ጋላ {ዶር}