Page 1 of 1
ያሳዝናል! አብይ የሚባል የተረገመ ፍጡር
Posted: 07 Oct 2025, 15:35
by temari
ለዚህ እብድ ሲባል ስንት ወጣት አለቀ
Re: ያሳዝናል! አብይ የሚባል የተረገመ ፍጡር
Posted: 07 Oct 2025, 16:36
by Axumezana
That is why Abiy must be removed from power so that Ethiopia will find a common ground to solve these problems
Re: ያሳዝናል! አብይ የሚባል የተረገመ ፍጡር
Posted: 07 Oct 2025, 17:27
by Wedi
ድል ለአማራ ህዝብ!!
temari wrote: ↑07 Oct 2025, 15:35
ለዚህ እብድ ሲባል ስንት ወጣት አለቀ
Re: ያሳዝናል! አብይ የሚባል የተረገመ ፍጡር
Posted: 07 Oct 2025, 17:49
by Affable
ተማሪ የ ኢትዪጺያን ህዝብና ወታደር አትናቅ። ለአቢይ ብሎ አይደለም ወታደሩ የሚሞተው። ለ ኢትዪጺያ አንድነት ብሎ ነው። ከለላህን አውልቀህ ከጣልክ በሃላ የምትፅፈው 24/7 ER ከሚኖሩ የህወአት ካድሬዎች የባሰ እየሆነ ነው።
Re: ያሳዝናል! አብይ የሚባል የተረገመ ፍጡር
Posted: 07 Oct 2025, 19:15
by sarcasm
Affable wrote: ↑07 Oct 2025, 17:49
ለአቢይ ብሎ አይደለም ወታደሩ የሚሞተው። ለ ኢትዪጺያ አንድነት ብሎ ነው።
አማራ 'ልገነጠል ነው' ብሏል እንዴ?
Re: ያሳዝናል! አብይ የሚባል የተረገመ ፍጡር
Posted: 08 Oct 2025, 23:05
by Affable
ያ እኔ ከፃፍኩት ጋር ምን ያገናኘዋል። አማራ አይደለም ልገንጠል ሊል አቢይ መሪየ ነው አላለም። ትንሽ ብዝታሽን እረፉት ልስጠው እህቴ። አማራ እና ፋኖ አንድ ሊሆኑ የሚችሉት በአንቺና በትራይባል አለቆችሽ ጭንቅላት ውስጥ ብቻ ነው። እውነታው የሚለው የለየለት ጠላት ናቸው ሁለቱ።
Re: ያሳዝናል! አብይ የሚባል የተረገመ ፍጡር
Posted: 09 Oct 2025, 18:28
by sarcasm
Affable wrote: ↑08 Oct 2025, 23:05
ያ እኔ ከፃፍኩት ጋር ምን ያገናኘዋል። አማራ አይደለም ልገንጠል ሊል አቢይ መሪየ ነው አላለም። ትንሽ ብዝታሽን እረፉት ልስጠው እህቴ። አማራ እና ፋኖ አንድ ሊሆኑ የሚችሉት በአንቺና በትራይባል አለቆችሽ ጭንቅላት ውስጥ ብቻ ነው። እውነታው የሚለው የለየለት ጠላት ናቸው ሁለቱ።
ታድያ እንዴት ነው የአማራ ፋኖ እየተዋጉ እየሞቱ ያሉት የአቢይ ወታደሮች ለኢትዮጵያ አንድነት ነው የሞቱት የሚባለው?
ሎጂክ ሆይ! የት ነሽ?