Page 1 of 1

ሆርሲ አንተና ኮሮኔሉ መች ነው እንደልማዳችሁ የምትዘምቱት? ይሄ ነገር አላማረኝም!

Posted: 07 Oct 2025, 15:16
by Odie
እየመጡ ነው :lol:

Re: ሆርሲ አንተና ኮሮኔሉ መች ነው እንደልማዳችሁ የምትዘምቱት? ይሄ ነገር አላማረኝም!

Posted: 07 Oct 2025, 15:21
by Odie
ኢሬቻችሁ ሳያልቅ
እሬቻችሁ እየወጣ ነው :lol:

Re: ሆርሲ አንተና ኮሮኔሉ መች ነው እንደልማዳችሁ የምትዘምቱት? ይሄ ነገር አላማረኝም!

Posted: 07 Oct 2025, 15:29
by Abere

እስከ አሁን ያልደከመው ሁሬሳ ብቻ ነው። ጄቶቹ እና ድርኖቹ ታክቷቸዋል፤ ሲንከራተቱ ይውላሉ አንድ ጠብ የሚለ ነገር የለም። መጨረሻ ላይ ድሮኖቹ እና ጀቶቹ በተቀመጡበት ይጨበጣሉ። እምነኝ ሁሬሳ ግን ነገር አለሙ እንኳን ማለቁን አያውቅም።
Odie wrote:
07 Oct 2025, 15:21
ኢሬቻችሁ ሳያልቅ
እሬቻችሁ እየወጣ ነው :lol:

Re: ሆርሲ አንተና ኮሮኔሉ መች ነው እንደልማዳችሁ የምትዘምቱት? ይሄ ነገር አላማረኝም!

Posted: 07 Oct 2025, 15:32
by Odie
Abere wrote:
07 Oct 2025, 15:29

እስከ አሁን ያልደከመው ሁሬሳ ብቻ ነው። ጄቶቹ እና ድርኖቹ ታክቷቸዋል፤ ሲንከራተቱ ይውላሉ አንድ ጠብ የሚለ ነገር የለም። መጨረሻ ላይ ድሮኖቹ እና ጀቶቹ በተቀመጡበት ይጨበጣሉ። እምነኝ ሁሬሳ ግን ነገር አለሙ እንኳን ማለቁን አያውቅም።
Odie wrote:
07 Oct 2025, 15:21
ኢሬቻችሁ ሳያልቅ
እሬቻችሁ እየወጣ ነው :lol:
ሁሬሳ አይናውጣው መልኩን ቀይሮ ይመጣል :lol:

Re: ሆርሲ አንተና ኮሮኔሉ መች ነው እንደልማዳችሁ የምትዘምቱት? ይሄ ነገር አላማረኝም!

Posted: 07 Oct 2025, 15:45
by Odie
ንጉስ ምናሴና ካህኑ ሁሬሳ
The sins of King Manasseh that provoked God's judgment on Judah included rampant idolatry and witchcraft, the re-establishment of pagan worship in the Temple, the sacrifice of his own sons as burnt offerings, and the shedding of much innocent blood through violence and injustice. These actions constituted extreme evil, surpassing even the practices of the pre-Israelite inhabitants of Canaan, leading God to declare impending disaster on Jerusalem and Judah.

Re: ሆርሲ አንተና ኮሮኔሉ መች ነው እንደልማዳችሁ የምትዘምቱት? ይሄ ነገር አላማረኝም!

Posted: 07 Oct 2025, 17:00
by Misraq
:roll: :roll:

ሁሬሳ ደንግጧል።

Re: ሆርሲ አንተና ኮሮኔሉ መች ነው እንደልማዳችሁ የምትዘምቱት? ይሄ ነገር አላማረኝም!

Posted: 07 Oct 2025, 17:42
by Odie
ሆርሲ ሊያብድ ስለደረስ ፋኖ የእንቅልፍ መድሃኒት ስጥቶ አስተኝቶታል!
አገርሽቶበት ይመጥል እንጂ :lol:
እርሱ የመቸክቸክና የመመንቸክ ችግር አለበት :lol: