Page 1 of 1

የቲክ ቶኩ ጦርነት!

Posted: 07 Oct 2025, 13:22
by Horus
ከተማ ገብተው ፎቶ ተነሱ! ተዋግተው ተዋግተው አቆሙ ተብሎ ይጻፋል! ሽቅብና ቁልቁል ተመላልሶ ማለት ነው! IF YOU DON'T KNOW WHERE YOU ARE GOING, ANY ROAD WILL GET YOU THERE አሉ አባባ በውቀቱ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: