Page 1 of 1
ፋኖ ወረኢሉ ከተማን ተቆጣጠረ!! ድል ለፋኖ!!
Posted: 07 Oct 2025, 13:06
by Wedi
ፋኖ ወረኢሉ ከተማን ተቆጣጠረ!! ድል ለፋኖ!!
Please wait, video is loading...
Re: ፋኖ ወረኢሉ ከተማን ተቆጣጠረ!! ድል ለፋኖ!!
Posted: 07 Oct 2025, 13:54
by Yimer
ውሸት...
መንገደኛ ሁሉ ፎቶ እየተነሳ መለጠፍ ይችላል... ያውም መሳሪያ ሳይይዝ...
Re: ፋኖ ወረኢሉ ከተማን ተቆጣጠረ!! ድል ለፋኖ!!
Posted: 07 Oct 2025, 15:03
by Noble Amhara
Yimer wrote: ↑07 Oct 2025, 13:54
ውሸት...
መንገደኛ ሁሉ ፎቶ እየተነሳ መለጠፍ ይችላል... ያውም መሳሪያ ሳይይዝ...
Didn't you say the same thing about Mekane Selam?
What makes you think Gashena is so hard for Fano to enter?
Re: ፋኖ ወረኢሉ ከተማን ተቆጣጠረ!! ድል ለፋኖ!!
Posted: 07 Oct 2025, 17:31
by Wedi
Yimer wrote: ↑07 Oct 2025, 13:54
ውሸት...
መንገደኛ ሁሉ ፎቶ እየተነሳ መለጠፍ ይችላል... ያውም መሳሪያ ሳይይዝ...
ና አስከሬንህን ሰብስብ!!
ድል ለአማራ ህዝብ!!
temari wrote: ↑07 Oct 2025, 15:35
ለዚህ እብድ ሲባል ስንት ወጣት አለቀ
Re: ፋኖ ወረኢሉ ከተማን ተቆጣጠረ!! ድል ለፋኖ!!
Posted: 07 Oct 2025, 17:52
by Misraq
Obbo lettti yimer
Ayzzon ኦህዴድ ስልጤና ሶዶ ወጥረው እየተከላከሉ ነው። ነጌ መልሶ ማጥቃት ያዴርጋሉ
Re: ፋኖ ወረኢሉ ከተማን ተቆጣጠረ!! ድል ለፋኖ!!
Posted: 07 Oct 2025, 17:59
by Bete Gojjam
from the video 95% of the dead are biherbiherseb ENDF Soldiers
what happened to Adma Bitena? PP's sponsered Amhara Militas armed with rusty klashnikovs and rifles? >? Maybe their was very little Baeden Militias or did they flee early hand and leave biherbiherseb ENDF to fight the battle by themselves
by the way the government is using Adma Bitena in East Gojjam and South Gonder to prevent Fano's entrance to towns we will see soon how that goes.
Re: ፋኖ ወረኢሉ ከተማን ተቆጣጠረ!! ድል ለፋኖ!!
Posted: 07 Oct 2025, 18:14
by Yimer
ያሳዝናል... እንድህ መዝቀጣችን... እንስሳት እንኮን እስክሬን እንድህ አያዋርዱም... እነዚህ ሰወች ወንድሞች: አባቶች: ልጆች ... አጎቶች ናቸው::
Re: ፋኖ ወረኢሉ ከተማን ተቆጣጠረ!! ድል ለፋኖ!!
Posted: 07 Oct 2025, 20:53
by Misraq
Yimer wrote: ↑07 Oct 2025, 18:14
ያሳዝናል... እንድህ መዝቀጣችን... እንስሳት እንኮን እስክሬን እንድህ አያዋርዱም... እነዚህ ሰወች ወንድሞች: አባቶች: ልጆች ... አጎቶች ናቸው::
አይ Obbo Lettti Yimer,
የዘራችሁትን እያጨዳችሁ ነው አሁን። ሕፃን ሳይቀር በገጀራ ስትከታትፉ አልነበረም እንዴ? ይህ የጋላ ሰራዋትና ብሔር ቤረሰብ አማራ ምድር ምን ሊያደርግ ገባ? ትጥቅ አስፈትቶ እንደለመደው ሕዝብ ሊያርድ አይደሉም እንዴ? ስንት የአማራ ሴት በክልላችሁ አግታችሁ አስገድዳችሁ ደፈራችሁ? ስንት አዛውንት ጨፈጨፋችሁ? ሆድ ይቁጠረው። ሰው እንዳይሞት ከፈለጋችሁ ነገ ዛሬ ሳትሉ ከማራ ምድር ውልቅ ብላችሁ ውጡ። አለዝያ ግን ይህ እየጨመረ ይሄዳል እንጂ አይቀንስም።
Geletommi
Re: ፋኖ ወረኢሉ ከተማን ተቆጣጠረ!! ድል ለፋኖ!!
Posted: 07 Oct 2025, 21:02
by eden
Yimer wrote: ↑07 Oct 2025, 18:14
ያሳዝናል... እንድህ መዝቀጣችን... እንስሳት እንኮን እስክሬን እንድህ አያዋርዱም... እነዚህ ሰወች ወንድሞች: አባቶች: ልጆች ... አጎቶች ናቸው::
I agree with Yimer on this one.