Page 1 of 1

ሰበር አስደሳች ዜና ለሁሬሳ - ጀግናው የአማራ ፋኖ ጋሸናን ተቆጣጥሯል።

Posted: 07 Oct 2025, 12:54
by Misraq

Re: ሰበር አስደሳች ዜና ለሁሬሳ - ጀግናው የአማራ ፋኖ ጋሸናን ተቆጣጥሯል።

Posted: 07 Oct 2025, 13:46
by DefendTheTruth
ጋሸናን ስለተቆጣጠረ፣ ጋሸና ላይ ሄዶ ይዋጋ ነዉ የምትለን?

ያ ከሆነ ሀሳብህ፣ የዉ የተጠበቀ ነዉ፣ ቆሞ ቀር አይደለህም?

የወዲያኛ አካል ግን መልስ ሰጥቶህ ነበር እኮ፣ አልሰማም ብለህ ነዉ እንጂ፣ አይደለም እንዴ?

እኛ ችግሮችን ለመፍታት ብለን፣ ችግሮችን ስንከተል አንኖርም፣ ችግሮችን ከሰር መሰረታቸዉ ነቅለን እናስወግዳለን እንጂ። ዘር ኢዝ ኖ ዎርክ አራዉንድ፣ ኦነሊ ሩት ኮዉዝ ኤሊሚኔሽን ነዉ የምንከተለዉ ብሎህ ነበር፣ አይደለም እንዴ? መቼ ነዉ የምታዳምጠዉ ግን? የችግሩ ምንጭ ጋቺና አይደለም፣ የችግሩ ምንጭ ሌላ ቦታ ነዉ፣ ከምንጩ ማስወገድ ማለት፣ ወደ ምንጩ መሄድ ነዉ እንጂ!

Re: ሰበር አስደሳች ዜና ለሁሬሳ - ጀግናው የአማራ ፋኖ ጋሸናን ተቆጣጥሯል።

Posted: 07 Oct 2025, 13:54
by sesame
ኣቢይ ኣበቃለት:: But that coward should not be allowed to scape. He should pay for all his crimes!


Re: ሰበር አስደሳች ዜና ለሁሬሳ - ጀግናው የአማራ ፋኖ ጋሸናን ተቆጣጥሯል።

Posted: 07 Oct 2025, 13:58
by Yimer
እውነትም ተቆጣጥረው ከሆነ... አብይ ለወያኔ ያሳየው ትዕግስት ሊያበቃ ይገባል....

ወሎ ፋኖ = = 90% ወያኔ + 9% አገው ሸንጎ + 1% አማራ