Page 1 of 1
እ ኣ አ አቆጣጠር ከሚከተሉት አስርት ዓመታት ወይም ዴኬዶች ዉስጥ ለኢትዮጵያ ወርቃማዎቹ የትኞቹ ነበሩ?
Posted: 07 Oct 2025, 05:27
by Naga Tuma
1) 1890ዎች
2) 1900ዎች
3) 1910ዎች
4) 1920ዎች
5) 1930ዎች
6) 1940ዎች
7) 1950ዎች
8 ) 1960ዎች
9) 1970ዎች
10) 1980ዎች
11) 1990ዎች
12) 2000ዎች
13) 2010ዎች
Re: እ ኣ አ አቆጣጠር ከሚከተሉት አስርት ዓመታት ወይም ዴኬዶች ዉስጥ ለኢትዮጵያ ወርቃማዎቹ የትኞቹ ነበሩ?
Posted: 08 Oct 2025, 05:36
by Naga Tuma
የኢትዮጵያ ሆነ የአለም የሶሻል ሳይንስ ፕሮፌሰሮች እስቲ ኣስቡት።
እነዚህ አስርት ዓመታት ዉስጥ በዉጪ ሀይል ጣልቃ ገብነት ሆነ በሃገር ዉስጥ ድክመት ሃገራዊ መናወጥ ያልተከሰተበት ኣለ?
ይህን ያህል ሃገራዊ መናወጥ የተከሰባተቸዉ ሌሎች የአለም ሃገሮች ብዙ ኣሉ?
ይህ ለወደፊት ተመራማሪዎች በጣም ሰፊ ሜዳ ሆኗል። ኣልሆነም?
Re: እ ኣ አ አቆጣጠር ከሚከተሉት አስርት ዓመታት ወይም ዴኬዶች ዉስጥ ለኢትዮጵያ ወርቃማዎቹ የትኞቹ ነበሩ?
Posted: 11 Oct 2025, 05:48
by Naga Tuma
የአደዋ ዋዜማ እና ከዛን ግዜ ጀምሮ በቦረና ዉስጥ ሆነ በአከባቢዉ ቦረና ዉስጥ በሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን የተፈጸሙ ወንጀሎችን ያጠና ኣለ?
በዚህ ግዜ ሌሎች የኢትዮጵያ አከባቢዎች ከተፈጸሙት ወንጀሎች ጋር ሲነጻጸሩ ያንሳሉ ወይስ ይበዛሉ?
ልዩነቱን ማብራራት የሚችል ምንድነዉ?