Page 1 of 1
Odie, this is nice!
Posted: 07 Oct 2025, 00:10
by Dama
Good try!!!
Welcome back to Gurage
https://vt.tiktok.com/ZSUNT3Pdc/
Re: Odie, this is nice!
Posted: 07 Oct 2025, 00:45
by Horus
ይህ የሚገርም ጉራጌኛ ነው! ጥቂት ክስታኔኛ ቃላት ሰምቻለሁ! አታት ቃይ (አንዳንድ ነገር)፣ ሰጨ (ጠጣ) ቂጠም (አልቻለም ፣ ደክሟል ግ ን አክሰንቱ ወላይታ ወይም ሃዲያ ነው ! የም ምን አይነት አክሰንት አናዳላቸው አላውቅም! ግ ን በቀጥታ የአገው ፣ የግቤ አክሰንት ነው
Re: Odie, this is nice!
Posted: 07 Oct 2025, 02:06
by Odie
Horus wrote: ↑07 Oct 2025, 00:45
ይህ የሚገርም ጉራጌኛ ነው! ጥቂት ክስታኔኛ ቃላት ሰምቻለሁ! አታት ቃይ (አንዳንድ ነገር)፣ ሰጨ (ጠጣ) ቂጠም (አልቻለም ፣ ደክሟል ግ ን አክሰንቱ ወላይታ ወይም ሃዲያ ነው ! የም ምን አይነት አክሰንት አናዳላቸው አላውቅም! ግ ን በቀጥታ የአገው ፣ የግቤ አክሰንት ነው
አለቅላቂ!
ስምህ ኦሮምኛ ንግግርህ >50% ሌላ ቋንቋ የሆንክ ሶዶ ጉራጌነቱን በእኔ ያልቃል ብለህ የ 7 ቤት accent ሃድያ ጊቤ ምናምን ይመስላል እያልክ ታጨናብራለህ?
>50% ቃላቶችህ ከአማርኛ የተለቀሙ ናናቸው:: ስምህ የኦሮሞና አማራ ድብልቅ ነው:: ተራ በተራ ስልጣን ከያዘው ጋር ታጨበጭባለህ ጉራጌን ሁሉ የምትወክል መስለህ ግን ጉራጌ አንድ ይሁን ስትባል ታፈነግጣለህ::
ነጋዴ ሁላ!