Page 1 of 1
የክስታኔ ቀንዠ!
Posted: 06 Oct 2025, 21:14
by Horus
ቀንዠ = ለመታጨት የደረሰች ልጃገረድ !
Re: የክስታኔ ቀንዠ!
Posted: 06 Oct 2025, 21:25
by Horus
Re: የክስታኔ ቀንዠ!
Posted: 06 Oct 2025, 21:35
by Horus
የክስታኔዎቹ ምድር ሶዶ ቢያንስ ከ50% እስከ 70% ይህን የመስለ ተራራና ደጋ ነው !! እኔ ያደኩበት አገር በህዳር ወር ውጭ ያለ ዉሃ ወደ በረዶ ይለወጣ ማለትም ለሊት ቴፕሬቸር ከዜሮ ዲግሪ በታች ይወርዳል !