Page 1 of 1
እኔ ዝሆን ነኝ እናንተን እረግጣሎሁ!
Posted: 06 Oct 2025, 16:28
by Axumezana
ዝሆን እመስላለሁ ነገር ግን ፈጣን ነኝ
በሬም እመስላሎሁ ፈርጣማ ጡንቻ አለኝ
እንደ ሳላ ባለሁለት ሹል ቀንዳም
እረፍት የሌለኝ ሌት ከቀን አፍሳሽ ደም
ቆሪጥ አባገዳ ቃልቻ አተቴ እሬቻ
የኦሮምያን ደም ጠጥቼ ኢትዮጵያን ልበል ቻቻ
ደም ጠማኝ ደም ጠማኝ ልውጣ ለዘመቻ
ወዮ ወአማራ-ወትግርይ-ወኤርትራ ኑ ለየብቻ
ብትተባበሩ ግን ለፋሁ እንደ ስልቻ
ማሎ ማሎ ወዬ ወዬ ሆነ
ወደ መጨረሻው እንድ ጉም በነነ
Axumezana ጣለው በእየሱስ ስላመነ
Re: እኔ ዝሆን ነኝ እናንተን እረግጣሎሁ!
Posted: 06 Oct 2025, 16:42
by Abere
ምነው አንድ ስንኝ - አጣህ ለሁሬሳ፤
ጠውልጎ ገርጥቶ - እረፍት የለው እንቅልፍ ማልዶ እየተነሳ፤
ቀይ ቀይ አስለምዶት - ብር ባውንድ አፈሳ፤
ዝሆኑም ውሸት ሁኖ ምስኪን እንደ ሰሳ፤
ይታይህ ሁሬሳ ክምሽሽ ኩርትም ብሎ - በሀፍረት አበሳ።
ለነገሩ ሁሬ የደም ውርስ ባህርይ አለበት - እንድህም ይታማል፤
ውሸት እና እውነት አይለዩም ይሉታል።
ነገርህን ከሞኝ ወይም ከአረማዊ እንዳያደርግብህ፤
ሁሬሳ ወደል ዝንብ በዙሪያህ አይዙርህ፤
አልገባም ብሎ የውሸቱን ጽዋ የሚጨልጥልህ።
ወያኔ አስጎንጭታው የመዋሸት ሱስ፤
አባሰው ሁሬሳ የእሬቻው - ቆሪጥ ንጉስ።
ብርሃን ሲገለጥ- ሳጥናዔል ሲከሰት፤
ወደየት ይበር ይሆን ይኸ ቁራ ያንዕለት?
Re: እኔ ዝሆን ነኝ እናንተን እረግጣሎሁ!
Posted: 06 Oct 2025, 23:01
by Axumezana
Philosopher Horus እዚህ ፎረም አንተንም ጨምሮ ከማደንቃቸው ሰዎች እንዱ ነበር፤ ካድሬው ሆረስ ግን ጭንቅላቱን አከራይቶ ትክክለኛ ማንነቱንና ሰብኣዊነቱን አጥፍተዋል። ምናልባት አንድ ቀን ግለ-ነቀፌታ አድርጎ ነፃነቱን ሊያውጅ ይችላል።
ሆረስ ብዬ ተጣራሁ
መልስ የለም ግራ ተጋባሁ
መሞቱንስ ሙቷል
ህሊናውን ሸጧል
አንድ ቀን ፈላስፋነቱ ያሸንፈውና
ድንገት ይወጣል ከአብይ ካዝና
እንድ ቀን ፈላስፋነቱ ይነሽጠውና
ድንገት ይወጣል ከአብይ ካዝና
Re: እኔ ዝሆን ነኝ እናንተን እረግጣሎሁ!
Posted: 07 Oct 2025, 12:48
by Abere
ስሙን አያውቀውም ጆሮውን ብትቆርጠው፤
እንዳይፈራም ሞረሽ ብለህ ብትቀይረው፤
አይሰማህም ስማ - ሁሬሳ ብለህ ጥራው።
እንደት ይመለሳል?
ቢራኑ ነጋ ጫማ ልሶ ገብቶ - አባ-ገዳይ ሁኗል፥
አል-ማርያም ወዶ ገብ - ቄሮ ሁኖ ቀርቷል፤
ዘንዘሪጡ- ዳንዔል - ጭራቅ አልባሽ እና ዜና መዋዕል፤
ታዲያ አሁን ሁሬሳ መቼ ይመለሳል?
አብይ የሳማቸው፤
ተሽመድምደው ወድቀው -በዚያው ትቢያ ናቸው።
በል ዕርምህን አውጣ፤
ሞጋሳ መስሎሃል - ሁሬ ደማዊ ነው ኦሮሙማነቱ፤
ከእሬቻ ጭቃ፤ አመድ ደም ነው ማንነቱ፤
አሁን ሰው አሁን አፈር - አጭበርባሪነቱ፤
የአጋንንት ማንነት እሪያዊነቱ።
መግነዘቱ ቀርቦ - እየተሰናዳ ኦሮሙማ ሊሸኝ፤
በረፈደ ሰዓት ኢምንት ጥረት- ከእንግድህ ሁሬሳ አይድንም እምነኝ።
Axumezana wrote: ↑06 Oct 2025, 23:01
Philosopher Horus እዚህ ፎረም አንተንም ጨምሮ ከማደንቃቸው ሰዎች እንዱ ነበር፤ ካድሬው ሆረስ ግን ጭንቅላቱን አከራይቶ ትክክለኛ ማንነቱንና ሰብኣዊነቱን አጥፍተዋል። ምናልባት አንድ ቀን ግለ-ነቀፌታ አድርጎ ነፃነቱን ሊያውጅ ይችላል።
ሆረስ ብዬ ተጣራሁ
መልስ የለም ግራ ተጋባሁ
መሞቱንስ ሙቷል
ህሊናውን ሸጧል
አንድ ቀን ፈላስፋነቱ ያሸንፈውና
ድንገት ይወጣል ከአብይ ካዝና
እንድ ቀን ፈላስፋነቱ ይነሽጠውና
ድንገት ይወጣል ከአብይ ካዝና
Re: እኔ ዝሆን ነኝ እናንተን እረግጣሎሁ!
Posted: 07 Oct 2025, 14:16
by Axumezana
እፍረት ካልተሰማው ራሱ መልስ ይስጥ!
Re: እኔ ዝሆን ነኝ እናንተን እረግጣሎሁ!
Posted: 07 Oct 2025, 14:28
by Abere
He is daydreaming playing video-game flight simulation on how to attack Fano. ይህ የሶዶ ኦሮሞ ዘንዘሪጡማ በቅዠት ዓለም ውስጥ ነው።
Axumezana wrote: ↑07 Oct 2025, 14:16
እፍረት ካልተሰማው ራሱ መልስ ይስጥ!