Page 1 of 1
ማን ነው ተላላኪው? የአማራ ሕዝብ ወይስ አዴፓ?
Posted: 06 Oct 2025, 14:22
by sarcasm
Re: ማን ነው ተላላኪው? የአማራ ሕዝብ ወይስ አዴፓ?
Posted: 06 Oct 2025, 15:10
by sarcasm
Finfinne Press
ተመስገን ጥሩነህም .."ተላላኪ" .. ብሎ ህዝብ ተሳደበ ...
27 አመት ሙሉ ተላላኪ ነበርን ብሎ ነበር እኮ 
Re: ማን ነው ተላላኪው? የአማራ ሕዝብ ወይስ አዴፓ?
Posted: 06 Oct 2025, 15:17
by Abere
በዘመነ ግርንቢጥ ውሃ ሽቅብ ይፈሳል ነው። ይህ እንሽላሊት የተላላኪነት ሂሳብ ማወራረዱ አይቀርለትም - ሳይንሳዊ ሃቅ ነው።
የአማራ ህዝብ ለኦሮሙማ ይገረድ ማለቱ የቱን ያህል ገልቱ መሆኑን ያስረዳል። ገልቱ ነውር አያውቅም።
Re: ማን ነው ተላላኪው? የአማራ ሕዝብ ወይስ አዴፓ?
Posted: 06 Oct 2025, 15:39
by Right
One thing I don’t understand with Fano is that this human garbage should never be allowed to breeze.