Page 1 of 1

ሁሬሳ (fraudster) ኢትዮጵያዊ መስሎ ለማጭበርበር የሚያደርገው ጩኸት ያስቃል። ያልወለድኩት ልጅ ቢለኝ ባባ አፌን ደም ደም አለው ይባላል። ይኸ ቀጣፊ አገር-ኦሮምያ አዋላጂ

Posted: 06 Oct 2025, 12:23
by Abere
ሁሬሳ (fraudster) ኢትዮጵያዊ መስሎ ለማጭበርበር የሚያደርገው ጩኸት ያስቃል። ያልወለድኩት ልጅ ቢለኝ ባባ አፌን ደም ደም አለው ይባላል። ይኸ ቀጣፊ አገር-ኦሮምያ አዋላጂ እራሱን የኢትዮጵያ ሰው አድርጎ ኢትዮጵያን ለመግደል። የኢትዮጵያ መንግስት የሚባል የለም፤ የኢትዮጵያ ፓርላማ የሚባል የለም፤ የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት፤ ጠ/ሚር የሚባል የለም፤ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ዕቅድ፤ በጀት፤ ወዘተ የለም። ያለው ነገር ቢኖር ኢትዮጵያ የሚል ጭምብል አጥልቆ አገረ-ኦሮምያ ማዋለድ ብቻ ነው። እንድሁ በድንገት ብድግ ብሎ ኢትዮጵያ ሱሴ ምን ማለት እንደሆነ ህዝብ ገብቶታል። ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያዊ በመምሰል ኢትዮጵያን አጥምዶ ለመጣል፤ በእርሷ መቃብር ኦሮምያ የሚባል ምናባዊ አገር የመፍጠር ታክቲክ። የቀበሮ ባህታዊ - ሁሬሳ።

ኢትዮጵያ አገር ሁና ለመኖር ኦሮምያ የሚባል መለስ የፈጠረው የሀሰት ክልል መፈራረስ ኦሮሙማ የሚባል የጅል እና የዕብድ መፈልፈያ ማጥፋት የግደታ ነው። ኦሮሙማ ሁኖ ኢትዮጵያዊ መሆን አይቻልም።

ኦሮሙማ ፀረ-ሰው ነው። ኦሮሙማ ይውደም!!! በኦሮሙማ መቃብር ኢትዮጵያ ትኑር!!!

Re: ሁሬሳ (fraudster) ኢትዮጵያዊ መስሎ ለማጭበርበር የሚያደርገው ጩኸት ያስቃል። ያልወለድኩት ልጅ ቢለኝ ባባ አፌን ደም ደም አለው ይባላል። ይኸ ቀጣፊ አገር-ኦሮምያ አዋላጂ

Posted: 06 Oct 2025, 12:29
by Odie
ቅዠታሙ ሶዶ እርሱ የሚቃዣት ኢትዮዽያና የአብዮት ኢትዮዽያ በምንም መንገድ የሚገናኙ አይደሉም!!
ይሄ እብድ ሶዶ ትርፍ ስላገኘና ጥያ ሊለማ ስለታቀደ እሪሪሪሪሪሪ ሲል ነው የሚውለው!
የከስረ ኢሐፓ :lol:

Re: ሁሬሳ (fraudster) ኢትዮጵያዊ መስሎ ለማጭበርበር የሚያደርገው ጩኸት ያስቃል። ያልወለድኩት ልጅ ቢለኝ ባባ አፌን ደም ደም አለው ይባላል። ይኸ ቀጣፊ አገር-ኦሮምያ አዋላጂ

Posted: 06 Oct 2025, 17:39
by Selam/
አጭቤ ጭልፊቷ የተበላች ዕቁብ ነች! አሁንማ አንድም እንኳን አንባቢ አጥታ የድኝ ፈሷን በባዶ ሜዳ እያንዛረጠች፣ ዕሪሪሪሪሪ ትላለች!