Page 1 of 1

አገራችን ኢትዮጵያ በሶማሊያ ወረራ ምክንያት ተጋርጦባት ከነበረው ጨርሶ የመጥፋት አደጋ የታደጓት 15ሺ የኩባ ወታደሮችን ለከፈሉልን ዋጋ ልናመሰግናቸው ይገባል።

Posted: 06 Oct 2025, 10:06
by Digital Weyane

Re: አገራችን ኢትዮጵያ በሶማሊያ ወረራ ምክንያት ተጋርጦባት ከነበረው ጨርሶ የመጥፋት አደጋ የታደጓት 15ሺ የኩባ ወታደሮችን ለከፈሉልን ዋጋ ልናመሰግናቸው ይገባል።

Posted: 06 Oct 2025, 10:15
by Digital Weyane
ከ100 ሚሊዮን በላይ ህዝብ ይዘን ከሶማሊያ ወራሪ ጦር ጋር ያለረዳት ብቻችንን ሄደን እንድንገጥም ያልተፈለገው ለምንድነው? :roll: :roll:

ውለታቸው የተረሳ የኢትዮጵያ ባለውለታዎች። የሶቪየትና የኩባ ወታደሮች። የቁርጥ ቀን ወዳጆች። ውለታቸው አለብን። ይሄን መዘንጋት የለብንም። :roll: :roll:

Re: አገራችን ኢትዮጵያ በሶማሊያ ወረራ ምክንያት ተጋርጦባት ከነበረው ጨርሶ የመጥፋት አደጋ የታደጓት 15ሺ የኩባ ወታደሮችን ለከፈሉልን ዋጋ ልናመሰግናቸው ይገባል።

Posted: 06 Oct 2025, 11:28
by Digital Weyane

Re: አገራችን ኢትዮጵያ በሶማሊያ ወረራ ምክንያት ተጋርጦባት ከነበረው ጨርሶ የመጥፋት አደጋ የታደጓት 15ሺ የኩባ ወታደሮችን ለከፈሉልን ዋጋ ልናመሰግናቸው ይገባል።

Posted: 06 Oct 2025, 13:09
by Digital Weyane
ኢትዮጵያን ከመፍረስ ለታደጓት የኩባ ወታደሮች በቤተ መንግስት ግቢ ውስጥ የመታሰብያ ሃወልት ተሰራላቸው። ፈጥነው ስለደረሱልን ሁሌም እንኮራባቸዋለን፣ እናከብራቸዋለን። :roll: :roll: