Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Digital Weyane
Member+
Posts: 9820
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: አገራችን ኢትዮጵያ በሶማሊያ ወረራ ምክንያት ተጋርጦባት ከነበረው ጨርሶ የመጥፋት አደጋ የታደጓት 15ሺ የኩባ ወታደሮችን ለከፈሉልን ዋጋ ልናመሰግናቸው ይገባል።

Post by Digital Weyane » 06 Oct 2025, 10:15

ከ100 ሚሊዮን በላይ ህዝብ ይዘን ከሶማሊያ ወራሪ ጦር ጋር ያለረዳት ብቻችንን ሄደን እንድንገጥም ያልተፈለገው ለምንድነው? :roll: :roll:

ውለታቸው የተረሳ የኢትዮጵያ ባለውለታዎች። የሶቪየትና የኩባ ወታደሮች። የቁርጥ ቀን ወዳጆች። ውለታቸው አለብን። ይሄን መዘንጋት የለብንም። :roll: :roll:




Digital Weyane
Member+
Posts: 9820
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: አገራችን ኢትዮጵያ በሶማሊያ ወረራ ምክንያት ተጋርጦባት ከነበረው ጨርሶ የመጥፋት አደጋ የታደጓት 15ሺ የኩባ ወታደሮችን ለከፈሉልን ዋጋ ልናመሰግናቸው ይገባል።

Post by Digital Weyane » 06 Oct 2025, 13:09

ኢትዮጵያን ከመፍረስ ለታደጓት የኩባ ወታደሮች በቤተ መንግስት ግቢ ውስጥ የመታሰብያ ሃወልት ተሰራላቸው። ፈጥነው ስለደረሱልን ሁሌም እንኮራባቸዋለን፣ እናከብራቸዋለን። :roll: :roll:


Post Reply