እኛ ኢትዮጵያዊያን ምን ያህል ደደቦች ነበርን?
ይህን ጥያቄ ያስጠየቀኝ አሞስ ምዕራፍ ዘጠኝ፣ ቁጥር ሰባትን እንደገና ማንበቤ ነዉ።
በዚህ ምድር ላይ የመጀመርያዉ የኣንድ እግዝኣብሔር ኣማኝ እና ኣስተማሪ መሆኑ የሚታወቀዉ ፈረኦ አክናተን ከኣፍርካ ተሰዶ ሙሴ ተባለ እና እስራኤላዊያንን ከባርነት ነፃ ኣወጣ ተብሎ ተጻፈ።
እኛ ኢትዮጵያዊያን አሜን ብለን ከኣፍርካ ዉስጥ ስደትን ስናወድስ ኖርን።
እየሱስም እናንተ እስራኤላዊያን ለምን እንደ ኢትዮጵያዊያን ኣትሆኑልኝም? ከግብጥ ምድር ኣላወጣሁዋችሁም ኣለ ብሎ ተጻፈ።

የኢትዮጵያ ንግስት ሳባ የእስራኤል ንጉስ ሰለሞንን ጎብኝታ ቀዳማዊ ምንልክን ፀንሳ ተመለሰች ተብሎ ተጻፈ።
እኛ ኢትዮጵያዊያን አሜን ብለን ስናወድስ ኖርን።
ታሪክ መርማሪዎች የኢትዮጵያ ንግስት ሳባ እና የእስራኤል ንጉስ ሰለሞን የኖሩበት ዘመናት የተራራቁ ስለሆነ ተጽፎ ስናወድስ የኖርነዉ ትክክል ሊሆን ኣይችልም ብለዉ ኣሳፈሩን።
ስለዚህ እኛ ኢትዮጵያዊያን ምን ያህል ደደቦች ነበርን?
የማትተኙ የኢትዮጵያ የእንግዴ ልጆች ጥያቄዉን መመለስ እንደማትችሉ የታወቀ ነዉ። የፍጥረት በር የእንግዴ ልጆች ስለሆናችሁ። እናንተ የመለኮት አተላዎች።
እናንተም ኣትተኙም። የፍጥረት በር ኣምላክ፣ የአክናተን ኣምላክ፣ የዳግማዊ ኣፄ ምንልክ ኣምላክም ኣልተኛም።

Re: እኛ ኢትዮጵያዊያን ምን ያህል ደደቦች ነበርን?
ስውየው አትቀባጥር የሚስማህ የለም::
The Oromos always happen to get it wrong when it comes to religion and their orign. ስለእናተ እናንተ እንደስው ማስብ ሳትጀምሩ ፈረንጅ አረብና ሌላው የፃፈው ብዙ ነገር አለ:: The Bible is not going to be written to cure the inferiority complex of the Gላ!
There is no connection between pharaonic Egypt and the pagan savage Gላ of Ethiopia. You have been preached islam and christianity for 100 years but you like to roll back to tree buutter painting and dirt like pig!
That is fact!
Nagati!

-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9817
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: እኛ ኢትዮጵያዊያን ምን ያህል ደደቦች ነበርን?
አሁንም እጅግ ደደቦች ነን። እራሳችንን ለዘመናዊ ባርነት አሳልፈን የምንሰጥ ደደቦች ነን። አስር ሚሊዮን የማይሞላ ህዝብ ያላት አረብ ኤምሬትስ አንድ መቶ ሃያ ሚሊዮን ህዝብ ያላትን ኢትዮጵያን በቅኝ ግዛት እንድትይዝ እኮ ነው የፈቀድንላት።
ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
Re: እኛ ኢትዮጵያዊያን ምን ያህል ደደቦች ነበርን?
የሚሰማዉ የኣንተ ሳይሆን የእኔ ነዉ የምትለዉ ኣዋቂ ነኝ ብለህ የሚከተለዉን ግሳንግስ የጻፍክ ነህ።Odie wrote: ↑06 Oct 2025, 07:11ስውየው አትቀባጥር የሚስማህ የለም::
The Oromos always happen to get it wrong when it comes to religion and their orign. ስለእናተ እናንተ እንደስው ማስብ ሳትጀምሩ ፈረንጅ አረብና ሌላው የፃፈው ብዙ ነገር አለ:: The Bible is not going to be written to cure the inferiority complex of the Gላ!
There is no connection between pharaonic Egypt and the pagan savage Gላ of Ethiopia. You have been preached islam and christianity for 100 years but you like to roll back to tree buutter painting and dirt like pig!
That is fact!
Nagati!
Source: የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ወይስ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ?Horus wrote: ↑19 Apr 2024, 21:50ሬናይሳንስ የተሰኘው ቃል ሲጀመር ፈርንሳይኛም ግሪክኛም አይደለም። ትክክለኛ ትርጉሙም ህዳሴ ማለት አይደለም። ዳግም ልደት ማለትም አይደለም ። ዳግም ልደት አላዋቂዎች የሚወረውሩት የተሳሳተ ሜታፎር ነው ። ምንም ነገር ዳግም አይወለድም። ተሃድሶ ማለት ሪፎርም ሊሆን ይችል ይሆናል፣ ያውም ተለጥጦ።
ሬናይሳንስ የሴም ቃል ሲሆን ዳግም ትንሳኤ ማለት ነው ። በዳግም ልደትና በዳግም ትንሳኤ መሃል ምድርና ሰማይ የሚያክል ልዩነት አለ። ተሃድሶ የተባለው ቃል እራሱ ለዚህ ግድም ስምነት ፍጹም ስህተት ነው። ሬናይሳንስ አንድ ያረጀ ነገር እንደ ገና አዲስ መሆን ማለት አይደለም። ሬናይሳንስ ፣ ትንሳኤ ወይም መነሳት ማለት ነው። ትክክለኛ ትርጉምና አግባቡ ዳግም ትንሳኤ ነው። አዲስ በመሆንና በመነሳት መሃል የሰማይና የምድር ልዩነት አለ። ስለዚህ ይህ ታላቅ ግድብ ተሰርቶ ሲያልቅ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ግድብ ተብሎ መሰየም አለበት።
ሆረስ ዐይነ ብርሃን
ሚያዚያ 11 ቀን 1016 ዓም
Re: እኛ ኢትዮጵያዊያን ምን ያህል ደደቦች ነበርን?
Your laziness has been undoing your constant and continuous projection that you are a literate human being. Your kind are liabilities for the nation.Odie wrote: ↑06 Oct 2025, 07:11ስውየው አትቀባጥር የሚስማህ የለም::
The Oromos always happen to get it wrong when it comes to religion and their orign. ስለእናተ እናንተ እንደስው ማስብ ሳትጀምሩ ፈረንጅ አረብና ሌላው የፃፈው ብዙ ነገር አለ:: The Bible is not going to be written to cure the inferiority complex of the Gላ!
There is no connection between pharaonic Egypt and the pagan savage Gላ of Ethiopia. You have been preached islam and christianity for 100 years but you like to roll back to tree buutter painting and dirt like pig!
That is fact!
Nagati!
ቦረና እንጂ ኦሮሞ የሚባል ጎሳ ኣለመኖሩን ኣዋቂ ነኝ ባዩ ዮሓንስ ለታ እራሱ እዚሁ ፎረም ላይ ምስክር ሆኗል።
ሌሎቹ ኦሮሞዎች ነን የሚሉት የኣንተን ዘመዶች ጨምሮ ሌሎች ኢትዮጵያዊያን ናቸዉ።
ከኢትዮጵያ በላይ የጥንት ግብጥ ስልጣኔ ታሪካዊ ወራሽ እነማን ናቸዉ?
ቦረና ዉስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ሚሲንግ ልንክ የተባሉ ናቸዉ።
Re: እኛ ኢትዮጵያዊያን ምን ያህል ደደቦች ነበርን?
To begin with, the old Bible is the genesis of your inferiority complex. Time and again, you wander between cradle and Semitic even though you are called Semitized.Odie wrote: ↑06 Oct 2025, 07:11ስውየው አትቀባጥር የሚስማህ የለም::
The Oromos always happen to get it wrong when it comes to religion and their orign. ስለእናተ እናንተ እንደስው ማስብ ሳትጀምሩ ፈረንጅ አረብና ሌላው የፃፈው ብዙ ነገር አለ:: The Bible is not going to be written to cure the inferiority complex of the Gላ!
There is no connection between pharaonic Egypt and the pagan savage Gላ of Ethiopia. You have been preached islam and christianity for 100 years but you like to roll back to tree buutter painting and dirt like pig!
That is fact!
Nagati!
መለኮት of the cradle has rewritten the old Bible by its ተዓምራት። You have been advised a long time ago to not vacillate about it.
ትላንትና፣ መስከረም 25፣ 2018፣ ነዉ ሮር እያረገ ነዉ ኣስብሎኝ ሮር የሚለዉ የእንግሊዘኛ ቃል እና ሮርሰ የሚለዉ የቦረና ቃል መመሳሰላቸዉን ያስተዋልኩኝ።
ባይብል እንደገና የማይጻፍ ነዉ ብለህ በሃያ ኣንደኛዉ ክፍለ ዘመን ከመናወጥ እንደገና የሚጻፍ መሆኑ እና ኣለመሆኑ ይጠና ማለት እንዴት ተሳነህ?
Re: እኛ ኢትዮጵያዊያን ምን ያህል ደደቦች ነበርን?
ራስህ ደደብ ሆነህ ደግሞ ኢትዮዽያውያን እንደደቡ ልታወራ ይቃጣሃል
You are another professor of chaos and confusion like the guy who calls himself Horus
I won’t enjoy debating or fact checking with you because you have been saying the same thing over and over which means very unlikely to change your closed box thought.
There was another Dirty OLF anthropologist idiot from addis ababa university who was whinning day and night about the same thing. In fact he was so idiot he attached Ethiopian Orthodox church and christianity with Amhara. But EoC has its origin in Axum and it is one of the earliest churches in the world. It is because of inferiority complex Oromo hates christianity. It is the by far one of the largest religions of the world. Your waqa and the moses God are different. Your waqa won’t allow you to be a christian because it is a demon and you know demons don’t like christ the center of christianity

How can you debate anyone when the FACTS are not on your side?
To begin with, the source of chaos in Ethiopia for nearly two thousand years is none other than the confusion that started in Axum when they accepted Christianity. I learned about that confusion by reading a published history book. It is one of the main sources of my call for the second Renaissance.
The confusion in Axum started when they heard ጣዖታዊ ምስክርነት። ጣዖታዊ ምስክርነት said BY THE WILL OF GOD, THE SEEDS OF SEM ARE BLESSED AND THE SEEDS OF HAM ARE CURSED. Emphasis is mine.
The Ethiopians of then got very confused because they didn’t want to abandon their priori identity while at the same time they didn’t want to be identified as the cursed for eternity.
That was then. It is now called, at least by this kid, that it was a ጣዖታዊ ምስክርነት that should have been cast aside a long time ago and that it is not too late to correct it in the cradle.
I don’t know about the guy you are talking about.
If you read between the lines, what I am talking about here is directly opposite to what you suggest that he talked about.
My reading suggests that የኢትዮጵያ ታቦት የኢትዮጵያ ፕሮፌት ቃላት ጠባቂ እና ተሸካሚ ነዉ።
ኣልገባህም እንጂ እኔ የምለዉ ፈረኦ አክናተን የኢትዮጵያ ፕሮፌት የነበረ፣ ከስደት በኋላ የእስራኤል ፕሮፌት የሆነ ነዉ።
ይህን ያልኩኝ ኣስተምሮኛል ያልከዉ የኢትዮጵያ ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ቃሉ የማይቀለበስ ቃሉ … ለካ ኣንተ ነህ ያለዉን ሳልሰማ በፊት ነበር።
Did the guy you talk about here say the same thing?
የኢትዮጵያ ፕሮፌት፣ የኢትዮጵያ ታቦት ቃላት አባት፣ ከስደት በኋላ የእስራኤል ፕሮፌት የሆነዉ ፈረኦ አክናተን ተብሎ ሙሴ ለመባል የተዳረገዉ ነዉ ማለት፣ እየሱስ ከኢትዮጵያ ፕሮፌት በኋላ የተከሰተ ነዉ ማለት፣ እየሱስን መጥላት ማለት ኣይዴለም።

Odie wrote: ↑06 Oct 2025, 16:23ራስህ ደደብ ሆነህ ደግሞ ኢትዮዽያውያን እንደደቡ ልታወራ ይቃጣሃል![]()
You are another professor of chaos and confusion like the guy who calls himself Horus![]()
I won’t enjoy debating or fact checking with you because you have been saying the same thing over and over which means very unlikely to change your closed box thought.
There was another Dirty OLF anthropologist idiot from addis ababa university who was whinning day and night about the same thing. In fact he was so idiot he attached Ethiopian Orthodox church and christianity with Amhara. But EoC has its origin in Axum and it is one of the earliest churches in the world. It is because of inferiority complex Oromo hates christianity. It is the by far one of the largest religions of the world. Your waqa and the moses God are different. Your waqa won’t allow you to be a christian because it is a demon and you know demons don’t like christ the center of christianity![]()
Last edited by Naga Tuma on 08 Oct 2025, 16:29, edited 2 times in total.
Re: እኛ ኢትዮጵያዊያን ምን ያህል ደደቦች ነበርን?
እንግሊዝ ኣታላይ ነዉ፣ ከኣፄ ቴዎድሮስ በስተቀር።
ለእራሱ የሬይነሳንስ ሮያል እያለ፣ ኪንግ ጄምስ ቨርሽን እኔ ጋ ይቀመጥ እያለ፣ ቫቲካንን ከአምስቱ አይኖቼ ዉጪ እያለ፣ በትለርን ደምቢ ዶሎ ልኮ ስሙ እንደ ሙዚቃ የሚጥም ነዉ እያለ በፌዙ እያሳቀህ ነዉ?
ወይስ ይህ ሙን ላንዲንግ ነዉ እያለህ ነዉ?
ብዙ ሳትስቅ በፊት እኛ ማለት እና እናንተ ማለት ልዩነት እንዳላቸዉም እወቅ።
Re: እኛ ኢትዮጵያዊያን ምን ያህል ደደቦች ነበርን?
የኢትዮጵያ ፕሮፌት ከእየሱስ በፊት የኖረ ነበር ማለት ስህተት ኣይዴለም።
ሰላምን እና ፍቅርን ሰብኮ የተሰቀለዉን እየሱስን መጥላትም ኣይዴለም።
እየሱስም ከእሱ በፊት እንደኖረዉ የኢትዮጵያ ፕሮፌት ነበረ ሲባል ተግባራዊ ለዉጥ ያመጣል ማለት ነዉ?
ሰላምን እና ፍቅርን ሰብኮ የተሰቀለዉን እየሱስን መጥላትም ኣይዴለም።
እየሱስም ከእሱ በፊት እንደኖረዉ የኢትዮጵያ ፕሮፌት ነበረ ሲባል ተግባራዊ ለዉጥ ያመጣል ማለት ነዉ?
Re: እኛ ኢትዮጵያዊያን ምን ያህል ደደቦች ነበርን?
How many of you knew about the following story? I didn’t know about it until today, October 8, 2025.
The Hebrew etymology in the Biblical story may reflect an attempt to cancel out traces of Moses' Egyptian origins.The Egyptian character of his name was recognized as such by ancient Jewish writers like Philo and Josephus. Philo linked Moses' name (Ancient Greek: Μωϋσῆς, romanized: Mōysēs, lit. 'Mōusês') to the Egyptian (Coptic) word for 'water' (môu, μῶυ), in reference to his finding in the Nile and the biblical folk etymology.

Naga Tuma,
እንድህ ዓይነት ነገር ተጠየቃዊ አድርጎ ምርምር በማድረግ ለመፈተሽ Social Integration or cohesion of citizens ያስፈልጋል። የህልውና ቀውስ ውስጥ ወድቃለች ጦብያ፤እሳት የማጥፋት ስራው መቅደም ይገባዋል። እዬዬም ሲደላ ነው ይላል አማራ በምሳሌ ሲያስረዳ።
እንዳው ለነገሩ የሰው ልጅ በሙሉ ምንጩ አንድ አዳም እና አንዲት ህይዋን አይደሉም ወይ? ሁሉ ነገር የእግዚአብሄር ስጦታ ነው፤ ባዶ እጁን መጥቶ ባዶ እጁን እኮ ነው አዳሜ በአንድ ትኬት የሚሸኘው። መለስ ዜናዊ ምን ይዞ ሄደ? ስዩም መስፍን ምን ይዞ ሄደ? ነጋሶ ጊዳዳ ምን ይዞ ሄደ? ምንም? ግን ባቢሎን ሲገነቡ ግምባር ቀደም ነበሩ።
የእኔ ምክር መጀመሪያ የባቢሎኑ ግንብ ይፍረስ፤ ከዚያ መደማመጥ፤ መረዳዳት፤ መግባባት፤ ሳይንሳዊ ይሁን መለኮታዊ አስተምሮ ይቀጥላል።

Odie wrote: ↑06 Oct 2025, 07:11ስውየው አትቀባጥር የሚስማህ የለም::
The Oromos always happen to get it wrong when it comes to religion and their orign. ስለእናተ እናንተ እንደስው ማስብ ሳትጀምሩ ፈረንጅ አረብና ሌላው የፃፈው ብዙ ነገር አለ:: The Bible is not going to be written to cure the inferiority complex of the Gላ!
There is no connection between pharaonic Egypt and the pagan savage Gላ of Ethiopia. You have been preached islam and christianity for 100 years but you like to roll back to tree buutter painting and dirt like pig!
That is fact!
Nagati!
Abere:Abere wrote: ↑08 Oct 2025, 17:15Naga Tuma,
እንድህ ዓይነት ነገር ተጠየቃዊ አድርጎ ምርምር በማድረግ ለመፈተሽ Social Integration or cohesion of citizens ያስፈልጋል። የህልውና ቀውስ ውስጥ ወድቃለች ጦብያ፤እሳት የማጥፋት ስራው መቅደም ይገባዋል። እዬዬም ሲደላ ነው ይላል አማራ በምሳሌ ሲያስረዳ።
እንዳው ለነገሩ የሰው ልጅ በሙሉ ምንጩ አንድ አዳም እና አንዲት ህይዋን አይደሉም ወይ? ሁሉ ነገር የእግዚአብሄር ስጦታ ነው፤ ባዶ እጁን መጥቶ ባዶ እጁን እኮ ነው አዳሜ በአንድ ትኬት የሚሸኘው። መለስ ዜናዊ ምን ይዞ ሄደ? ስዩም መስፍን ምን ይዞ ሄደ? ነጋሶ ጊዳዳ ምን ይዞ ሄደ? ምንም? ግን ባቢሎን ሲገነቡ ግምባር ቀደም ነበሩ።
የእኔ ምክር መጀመሪያ የባቢሎኑ ግንብ ይፍረስ፤ ከዚያ መደማመጥ፤ መረዳዳት፤ መግባባት፤ ሳይንሳዊ ይሁን መለኮታዊ አስተምሮ ይቀጥላል።
ስለ ጎሳዎች እና ቋንቋዎች ጨምሮ ስትመከር የኖርከዉ ኮሄዥን ስለሚመልሰዉ የፍጥረት በር መሠረት ነዉ። ኣንተ እና መሰሎችህ የምታደርጉት ተቃራኒዉን ነዉ እኮ።
በዚህ ዘመን እኛ ኢትዮጵያዊያን የምናደርገዉ የሃይማኖት ክርክር አምስት መቶ ዓመታት በፊት ኣዉሮፓ ዉስጥ ተደርጎ የተገባደደ ነዉ እኮ።
ኣዳም እና ሄዋን የምትለዉ ኣዉሮፓ ዉስጥ ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት የተገባደደ ሆኖ ስለተገባደደዉ ፍንጭ የሌለህ እና ሀ ሁዉን ያልጀመርክ መሆኑን ያመለክታል።
ተመሳስይ አስተሳሰብን ቦረና ዉስጥ የሚኖሩት የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ጠቦ እና ጠባቦ ይላሉ ኣሉ።
ዕዉቀትን በአምስት መቶ ዓመታት ወደ ኋላ ወደኣለህበት ስፍራ መጎተት ኣይቻልም። ወደ ኋላ ከመጎተት በላይ የምያስረጅ ዬለም።
የሙሴን ጥንት ግብጣዊ ማንነት ለመፋቅ ጥረት የነበረ መሆኑን ከኣሁን በፊት ታዉቅ ነበር?
የኢትዮጵያ ፕሮፌት እራሱ የተገኘዉ ከወንዝ ነበረ እኮ።
የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ባህሉ የነበረ ወንዝ ሄዶ አዲስ ዓመትን ማክበር ኋላ ቀር ቢባል እንጂ ወንጀሉ ምንድነዉ? ወንዝ ሄዶ ስላከበረ በስብስ ተብሎ ይሰደባል፧
ከወንዝ ተገኘ የተባለዉ የኢትዮጵያ ፕሮፌት የጥንታዊ ግብጥ ማንነቱን ለመፋቅ ጥረት የነበረ መሆኑን አለም ስያዉቅ የኢትዮጵያ ፕሮፌት እንደገና ታዉቆ ክርስትና እና እስልምና ጸንተዉ ይሁን በስብሰዉ ምስራቅ ኣፍርካ ዉስጥ እንግዳዎች ይሆናሉ።
Put simply, I am the Ethiopian who wrote that the old Bible is rewritten. I was born means I will have a grave.
I wrote that the old Bible is rewritten before coming across the historical note that there was an attempt to cancel out traces of Moses’ Egyptian origin.
So, what kind of human beings are you all that argue against this foundational history and knowledge?
Re: እኛ ኢትዮጵያዊያን ምን ያህል ደደቦች ነበርን?
የእኔን መሠረታዊ ጥያቄ እስቲ ሁላችሁም ኣስቡት።
ከስደት በኋላ ፕሮፌት ሙሴ የተባለዉ ከስደት በፊት ታላቅ ፈረኦ የነበረ ነዉ።
ታድያ በምን ተዓምር ነዉ ኣንድ ሰዉ ኣንድ መጽሓፍ ዉስጥ ግምበኛ ሳይሆን ጥጋበኛ ተብሎ እየተኮነነ እዛዉ መጽሓፍ ዉስጥ ፕሮፌት ተብሎ የሚወደሰዉ?
በምን ተዓምር ነዉ ኣንድ ሰዉ ኣንድ መጽሓፍ ዉስጥ ሃጥዓተኛም ጻዲቅም ነበረ ተብሎ የሚሰበከዉ?