Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 16523
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

ሁሬሳ ሲያሞግሰው የነበረው ሰው በዚህ መልኩ ሲሰድበው ዋለ

Post by Misraq » 06 Oct 2025, 00:21

Please wait, video is loading...

Selam/
Senior Member
Posts: 16876
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሁሬሳ ሲያሞግሰው የነበረው ሰው በዚህ መልኩ ሲሰድበው ዋለ

Post by Selam/ » 06 Oct 2025, 06:41

ግም ለግም - ጭልፊቱ ፈንገስ ነው፣ ይኸ ሞጣ የሚባል ክፍት አፍ ደግሞ የዪቱብ አቁፋዳ ተሸካሚ መሃይም ነው!

Misraq
Senior Member
Posts: 16523
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ሁሬሳ ሲያሞግሰው የነበረው ሰው በዚህ መልኩ ሲሰድበው ዋለ

Post by Misraq » 06 Oct 2025, 10:24

ሁሬሳ ሞጣ የተባለ ግም አፍን እንደ ትልቅ ነገር እያሞገሰ ያመጣው አማራን እና ፋኖን ስለሰደበለት ነበር፥፥ በስድብ የሚተዳደር የወደቀ ሰው አማራን ስለተሳደበ ብቻ እንደ ትልቅ ሰውም ቆጠረው:: አሁን ዞሮ ሁሬሳን ራሱን እና ብሔሩን ሰደበበት፥፥ ፕሪንሲፕል ስታጣ እንደዚህ በአጭር ቀን ራቁት ህን ትቀራለህ

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10407
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ሁሬሳ ሲያሞግሰው የነበረው ሰው በዚህ መልኩ ሲሰድበው ዋለ

Post by ethiopianunity » 06 Oct 2025, 10:33

This ignorant Mota he has social media as he pleases divides Ethiopian ethnics through his ethnic slurs. Really, like Horus, he is getting the Amara targeted through his ethnic slurs. As diabolical he is, he brings some useful discussions as well. But you can't teach old dog new trick, some Amaras like him such as the same with Misraq are giving misery to the innocent Amaras trying to survive against their true enemies. These guys are helping Amara enemies. He is misguiding his listeners

This Mota dangerous, he can not criticise in right manner wisely but disgustingly ethnic slurs, he is so ignorant insulting even to Amaras is giving enemies to target the poor Amara farmers

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10407
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ሁሬሳ ሲያሞግሰው የነበረው ሰው በዚህ መልኩ ሲሰድበው ዋለ

Post by ethiopianunity » 06 Oct 2025, 10:58

Maybe there is reason prominent Esat journalist resisting pp government because they might be aware of pp is actually Olf as part Tplf and Shabia . So Esat journalists might be aware of pps deception. None of the people participating the Ireecha have any Ethiopian flags but Egyptian flags! The population now is divided and mutual illuminati destruction is underway!

Selam/
Senior Member
Posts: 16876
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሁሬሳ ሲያሞግሰው የነበረው ሰው በዚህ መልኩ ሲሰድበው ዋለ

Post by Selam/ » 06 Oct 2025, 17:27

ቲክቶክና ዩቱብ አለምን እያበሻቀጠ ነው።

አቁማዳ ተሸካሚዎቹ እርስ በእርሳቸው ላይክ አድርገኝ አድርጊኝ እየተባባሉ ዲናሬ ስለመለቃቀማቸው እንጂ የሚጨነቁት አንዱ የሌላው ኮንቴት ምንም ይሁን ምን ጉዳያቸው አይደለም። በዚህ መልኩ ላይክና ፎሎው እየተደራረጉ እንደ ቫይረስ ይራባሉ። This is absolutely miserable.

አማራ-ጠል የሆነው መንጋ ደግሞ፣ ሞጣ አማራን ሰደበልኝ ብሎ ግርርርር ይልና፣ ባለ አቁማዳው ዞር ብሎ እራሱንው ሲሸነቁጠው፣ ዕሪሪሪሪ ይላል ወይንም ጭራውን ቆልምሞ ይደበቃል። ጎጠኛ የሆነው አማራም ሞጣ ዓብይን ሲሰድብለት አንጀቱ ቅቤ ይጠጣል፣ ተመልሶ እራሱን ሲያዋርደው ደግሞ ኮረንቲ ሊጨብጥ ይደርሳል።

እነዚህ አቁማዳ ተሸካሚዎች የጎጠኞችን ስነ-ልቦና ስለተገነዘቡ፣ ሁሉንም የህብረተሰብ ክፍል በተራ በተራ እየተሳደቡ፣ ሣንቲማቸውን ከድንቁርና ዛፍ ላይ በብላሽ ይቀጥፋሉ።

እኔ የምመኘው፣ ሁሉንም የሶሻል ሜዲያ በቀቀኖች እንደ ጭድ በእሳት ማጋየት ነው።


Post Reply