መስጊድ ውስጥ የተደረገው ግጭት ምክንያቱና ማን እንዳደርገው መጠናት አለበት፥ ኦሮምያ በየቤተክርስትያኑ ለተገደሉት ካህናትም መንግስት መጠየቅ እለበት!
Posted: 05 Oct 2025, 20:22
የብዙ ካህናት ደም ኦሮምያ ውስጥ ሲፈስ ጀሮ ዳባ ያለው
ተስፋ የቆረጠው አብይ ይኸንን ክስተት አገሪቱን በባሰ መልኩ ለማዳማትና ለመበታተን ሊጠቀምበት መሞከሩ በኢትዮጵያ ህዝብ በቃህ ሊባል ይገባል።
ተስፋ የቆረጠው አብይ ይኸንን ክስተት አገሪቱን በባሰ መልኩ ለማዳማትና ለመበታተን ሊጠቀምበት መሞከሩ በኢትዮጵያ ህዝብ በቃህ ሊባል ይገባል።