Page 1 of 1

የክስታኔ ኧውጀ

Posted: 05 Oct 2025, 18:05
by Horus
ክስቶ ጋዘኘ
አትቃይ በጋኘ
አትጎይ በጋኘ
ባትነት ባሳኘ
ቡርም ጠረረኘ
ክስቶ ጋዘኘ
አይቂጥ ዎዘልተኘ
ክስቶ ስኛተኘ
በሴራ ያሳኘ
ክስቶ ደንገኘ
ክስቶ ጋዘኘ!