Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 18359
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

አድዋም ኬኛ፥ ፍንፍኔም ከኛ፥ ኩሽም ኬኛ አምሃራ ወትግራይ አርፈህ ተኛ!

Post by Axumezana » 04 Oct 2025, 19:24

የሀን የቆርቆርን እኛ
አክሱም መደባይ ኬኛ
አብሲንያም ኢትዮጵያም የኛ
ክህን ዮቶርም ኬኛ
ጥላሁን ፥ ፀጋዬ ገ/መድህን ኬኛ
አበበ ቢቂላ፥ ደራርቱ ፋጢማ ሮባ ኬኞ
ጎንደርን ፊንፊኔን የሰራን እኛ
አርፈህ ተገዛ የአማራ ምንቀኛ
ውልቅ ብለህ ጥፋ የትግራይ ምንደኛ
አሰብ ልሂድበት እሬቻ አማረኛ
ዝሆን እኔ ነኝ በል ሞክረኛ