Page 1 of 1

ክስታኔ! ቱባ ሕዝብ! ቱባ ባህል! የችግ ስርዓቱ (ፍጥምጥም)!

Posted: 04 Oct 2025, 17:37
by Horus
ይህ ቪዲዮ የተሰራው በበልግ ወራት ነው ። ከቪዲዮው መጀመሪያ ላይ የምታዩት የድንጋይ ክምር መሳለሚያ ይባላል! በክስታኔ ምድር ባሉ መንገዶች ባካባቢው ቤተ ክርስቲያን ከሌለ በሩቁ ካለ ቤተ ክርስቲያን ትይዩ ወጣቶች መሳለሚያ እነሰራለን ። ከዚያም መንገደኛው ሁሉ በመሳለሚያው ሲያልፍ ቆሞ ተሳልሞ ጉዞውን ይቀጥላል!! በመላ ሶዶ መሳለሚያ የማይታይበት የገጠር መንገድ የለም!

Re: ክስታኔ! ቱባ ሕዝብ! ቱባ ባህል! የችግ ስርዓቱ (ፍጥምጥም)!

Posted: 04 Oct 2025, 17:58
by Odie
Horus wrote:
04 Oct 2025, 17:37
ይህ ቪዲዮ የተሰራው በበልግ ወራት ነው ። ከቪዲዮው መጀመሪያ ላይ የምታዩት የድንጋይ ክምር መሳለሚያ ይባላል! በክስታኔ ምድር ባሉ መንገዶች ባካባቢው ቤተ ክርስቲያን ከሌለ በሩቁ ካለ ቤተ ክርስቲያን ትይዩ ወጣቶች መሳለሚያ እነሰራለን ። ከዚያም መንገደኛው ሁሉ በመሳለሚያው ሲያልፍ ቆሞ ተሳልሞ ጉዞውን ይቀጥላል!! በመላ ሶዶ መሳለሚያ የማይታይበት የገጠር መንገድ የለም!
Good for them!
በነሱ ሰም አትነግድ!
አቋመቢስ old communist EPRP አጨናባሪ!
ከግብፁ ሆረስ አምላክ እስከ ኦርቶዶክስ ከኢሃፓ ቅንጅት እስከ ብልፅግና ምን የማትደበላልቀው አለህ?
ቀባጣሪ :lol:

Re: ክስታኔ! ቱባ ሕዝብ! ቱባ ባህል! የችግ ስርዓቱ (ፍጥምጥም)!

Posted: 04 Oct 2025, 18:20
by Dama
Stop being toxic. Acknowledge the divisive role your party is playing to bring Gurage to its knees by enabling violent terrorism and religious divisions. Gurage endured these assaults for far too long. Don't now rub salt on unhealed wounds.

Re: ክስታኔ! ቱባ ሕዝብ! ቱባ ባህል! የችግ ስርዓቱ (ፍጥምጥም)!

Posted: 04 Oct 2025, 18:31
by Horus
ያዲስ አበባ ቸግ (ሽምግልና)