Page 1 of 1
ከአመት አመት እየደመቀ የመጣዉ የኢሬቻ በዓል አከባበር በሆረ ፊንፊኔ
Posted: 04 Oct 2025, 11:05
by DefendTheTruth
ጥምቀትም የኛ ነዉ፣ እልል ብለን ወጥተን አከበርን፣ መስቀልም የኛ ነዉ፣ እልል ብለን ወጥተን አከበርን፣ ፋስካም ስደርስ እንደዚያዉ፣ ሌላዉም አገራዊ በዓል ስደርስ እልል ብልን ወጥተን አከበርን፣ ታዲያ ኢሬቻ ስደርስ ምነዉ መቀባጠሩን ጀመርን? ለምንስ ቀባጣርን? የሐገር ባሕል ና በዓል አይደለምን? መቀባጠሩ አያሳፍርምን?
Re: ከአመት አመት እየደመቀ የመጣዉ የኢሬቻ በዓል አከባበር በሆረ ፊንፊኔ
Posted: 04 Oct 2025, 13:29
by Naga Tuma
DefendTheTruth wrote: ↑04 Oct 2025, 11:05
ጥምቀትም የኛ ነዉ፣ እልል ብለን ወጥተን አከበርን፣ መስቀልም የኛ ነዉ፣ እልል ብለን ወጥተን አከበርን፣ ፋስካም ስደርስ እንደዚያዉ፣ ሌላዉም አገራዊ በዓል ስደርስ እልል ብልን ወጥተን አከበርን፣ ታዲያ ኢሬቻ ስደርስ ምነዉ መቀባጠሩን ጀመርን? ለምንስ ቀባጣርን? የሐገር ባሕል ና በዓል አይደለምን? መቀባጠሩ አያሳፍርምን?
ኣንተ ስትቀባጥር ቁምነገር ስናስተምር የኖርን ኣለን።
የሰደብከዉን እና የጣዖት ኣምልኮ የምትለዉን እሬቻ እያከበርኩ ነዉ ብለህ ትቀባጥራለህ።
ጣዖታዊ ናቸዉ ብለህ የሰደብካቸዉን ቃልቻዎች እና ቃሉዎችን ሙሴ እራሱ ያለዉ ቃልቻዎች እና ቃሉዎች ከሚሉት በምን ይለያል እያልን እየጠየቅንህ ቁምነገር የምናስተምርህ ኣለን።
ሙሴ ቃልቻ ወይም ቃሉ ካልሆነ እንደቃልቻ ወይም ቃሉ ነበረ ከተባለም ቃልቻ ኬኘ፣ ቃሉ ኬኘ ማለት ትጀምር ይሆናል።
ከዛም አስርቱ ትዕዛዛት ኬኘ ማለት ትጀምር ይሆናል።
ኦርቶዶክስም ኬኘ የምትል ይሆን ብዬ በቁምነገር እየጠየኩህ ነዉ። ሙሴ እንደ ቃልቻ ወይም ቃሉ ነበረ ከተባለ እና ኦርቶዶክስ የሙሴን አስርቱን ትዕዛዛት ዘካሪ እና ተሸካሚ ነዉ ከተባለ ኦርቶዶክሲ ኬኘ ማለትም ሳይታለም የተፈታ ነዉ።
ፊደልስ ኬኘ ማለትህም የሚቀር ኣይመስለኝም። ፒራሚድ ኬኘ ከተባለ ፊደለ ኬኘ ማለት ቀጥሎ እንደሚመጣ ሳይታለም የተፈታ ነዉ። ሃ ራብዕ ምስክር የሚሆን ነዉ።
ዛሬ የለጠፍከዉን ቪድዮ ሳላይ በፊት እግዝኣብሔር ዲሞክራሲን ያዉቃል ኣስባለኝ። ነብዮችን ተራ በተራ ቢፈጥር ሰዉ የመላዕክቶች ምስክርነት ማለት ተስኖት መንገዱ ኣንድ ብቻ ነዉ ይላል። ነብይ ከተባለም ነቢ ኬኘ የምትል ይሆን?
በትለር በልጅነትህ ይዞህ ካታለለህ ስንቶች መቀባጠርን በትለርን የምናዉቅ ፈተንህ ስንት ቁምነገሮችን ኣስተማርንህ? በትለርን እንደምናዉቅ ካሳ ምስክር ነዉ።
ስለዚህ መቀባጠሩን ተዉ እና በቁምነገር ከሁለቱ ቪድዮዎች የኣንተ ዬትኛዉ ነዉ?
Re: ከአመት አመት እየደመቀ የመጣዉ የኢሬቻ በዓል አከባበር በሆረ ፊንፊኔ
Posted: 04 Oct 2025, 14:04
by Fiyameta