Page 1 of 1
እንዲህም ተብሎ ነበር
Posted: 03 Oct 2025, 22:39
by eden
Horus wrote: ↑01 May 2023, 21:47
ብልጽግና እጅግ እጅግ ከፍተኛ ፈተና ውስጥ ነው ።
ይህም ፈተና የአማራ ወረራ ጉዳይ ነው። አቢይ ባስቸኳይ መንገድ ፈልጎ ካማራ ካልወጣ ረጅም የአማራ ሽምቅ ዉጊያ መኘኑ ሳይታለም የተፈታ ነው ።
አማራ በሽምቅ ዉጊያ ጠንክሮ ሊቀጥል የሚችለው የኤርትራ ድጋፍ ካገኘ ብቻ ነው ። ደሞም ያገኛል !!!
እኔ ሆረስ ምዕታዊ አይነ ጭልፊቱ
source:
viewtopic.php?f=2&t=318404&hilit=eritre ... e&start=40
Re: እንዲህም ተብሎ ነበር
Posted: 03 Oct 2025, 22:55
by Fed_Up
eden wrote: ↑03 Oct 2025, 22:39
Horus wrote: ↑01 May 2023, 21:47
ብልጽግና እጅግ እጅግ ከፍተኛ ፈተና ውስጥ ነው ።
ይህም ፈተና የአማራ ወረራ ጉዳይ ነው። አቢይ ባስቸኳይ መንገድ ፈልጎ ካማራ ካልወጣ ረጅም የአማራ ሽምቅ ዉጊያ መኘኑ ሳይታለም የተፈታ ነው ።
አማራ በሽምቅ ዉጊያ ጠንክሮ ሊቀጥል የሚችለው የኤርትራ ድጋፍ ካገኘ ብቻ ነው ። ደሞም ያገኛል !!!
እኔ ሆረስ ምዕታዊ አይነ ጭልፊቱ
source:
viewtopic.php?f=2&t=318404&hilit=eritre ... e&start=40
ያኔ የብልጽግና ብር እና ኮንዶሚኔም የሚባሉ መጠጦችን ሳይጋት በንጹህ አእምሮ የፃፈው ነው::
ሞት ካልቀደመው አያፍርም እኮ ይሄ አዛውንት ይህን ብዬ ነበር ሊለን ይችላል ፋኖ 4 ኪሎ ሲቆጣጠር::