በል ቻለው!
Posted: 03 Oct 2025, 17:46
አብይን በጊዜው ጠላት ቀንስ ብለነው ነበረ! እርሱ ግን እኛ ዝሆን ነን እያለ ጠላት ሲደምር ከረመ!
የኤርትራን፥ የትግራይንና የአማራን ጥምረት በል ቻለው!
ናቂ ውዳቂ
እቡይ ወዳቂ
ዝሆን ወደቀ
ተበላሸ ተዘረፈጠ
የኤርትራን፥ የትግራይንና የአማራን ጥምረት በል ቻለው!
ናቂ ውዳቂ
እቡይ ወዳቂ
ዝሆን ወደቀ
ተበላሸ ተዘረፈጠ