Page 1 of 1
አማራን ለማስቀናት ያደረግነውን ፈጣሪ አልወደደውም - ኢሬቻ ጣዖት አምልኮ ስለሆነ ማንም ሙስሊም እንዳይገኝ ተባለ
Posted: 03 Oct 2025, 15:00
by Misraq
Please wait, video is loading...
Re: አማራን ለማስቀናት ያደረግነውን ፈጣሪ አልወደደውም - ኢሬቻ ጣዖት አምልኮ ስለሆነ ማንም ሙስሊም እንዳይገኝ ተባለ
Posted: 03 Oct 2025, 16:04
by Odie
[/b]
Misraq wrote: ↑03 Oct 2025, 15:00
Please wait, video is loading...
ስልጣን ላይ ነን ማለታቸውና ማመናቸው አንድ ነገር ነው:: ሁሬሶ/ሶዶ ሆረስ በባዶ ሜዳ ኢትዮዽያ ብሎ ሲጮህ ስለሚውል!
ለማንኛውም ክርስትያኖቹም ምእመናቸውን ቢያሳርፉ ጥሩ ነበር!ለኔ ሁሉም ያው ናቸው!! ኢሬቻ ሂያጅም ይሄ የሚጮኹው አክራሪ ታሊባን
Re: አማራን ለማስቀናት ያደረግነውን ፈጣሪ አልወደደውም - ኢሬቻ ጣዖት አምልኮ ስለሆነ ማንም ሙስሊም እንዳይገኝ ተባለ
Posted: 03 Oct 2025, 16:15
by Misraq
ዋሃቢስቱ አስቦት የነበረው የኢሬቻው ሃይል ጅል ቢጤ ስለሆነ ሸውጄው እስልምናን አስፋፋለሁ ነበር፥፥ የኢሬቻው ሃይል ግን ዋሃቢውን ገረድ አድርጎት ቁጭ አለ፥፥ ዋሃቢስቱ ሃይልም ከመሸ ከመሸ ግርድናው አስቆጭቶት ኢሬቻውን ጣኦት ነው አለ፥፥ ድንቅ ጨዋታ ይዘዋል
Re: አማራን ለማስቀናት ያደረግነውን ፈጣሪ አልወደደውም - ኢሬቻ ጣዖት አምልኮ ስለሆነ ማንም ሙስሊም እንዳይገኝ ተባለ
Posted: 03 Oct 2025, 16:25
by Odie