እዴሳ ለፊደል፣ ለእሬቻ፣ ለደብረ፣ እና ለኤኬራ
Posted: 03 Oct 2025, 04:33
እዴሳ ያልኩኝ ቦግ የምያደርግ ብርሃን ዐይነት ለማለት ነዉ።
ያቃሉ መሠረት አዲ ነዉ። አዲ ማለት ነጭ ወይም ነጣ ያለ ማለት ነዉ።
ሀዲ እና አዲ ትርጉማቸዉ ኣንድ ነዉ።
ስለዚህ እዴሳ እና ህዴሳ ተመሳሳይ ናቸዉ።
ህዴሳ ሲባል ህዳሴን ያስታዉሳል። አዲ ሲባል ኣዲስን ያስታዉሳል።
ይህ ማለት እዴሳ ያልኩኝ እና ህዳሴ የተባለዉ ስለ ኣንድ ርዕስ ናቸዉ።
ልዩነታቸዉ እዴሳ ስለ ብርሃን መፈንጠቅ ሲሆን ህዳሴ ስለ እድሳት ወይም ማደስ ነዉ።
ለእዴሳ የሚቀርብ ሌላ ቃል ኣብረሆት ሊሆን ይችላል። የዚህም ቃል መሠረት በራ ነዉ። ብራም ተመሳሳይ ቃል ሲሆን የአዲስ ዓመት ብርሃንን ኣመልካች ነዉ። ብራይት የሚለዉ የእንግሊዘኛ ቃል መሠረትም ሊሆን ይችላል።
የኢትዮጵያ አዲስ ዓመትን ማክበር እና እሬቻን ብራ ላይ ማክበር መሠረታቸዉ ኣንድ ነዉ ብዬ ኣስባለሁ።
ወንዝ ሄዶ ዉሃ መርጨት እና የተዋህዶ ቄስ ቤት ዉስጥ ዉሃ መርጨት፣ ታቦት ወንዝ ያለበት ሄዶ ማደር፣ ሣርዶን ይዞ ፈጫሰ ማለት ተመሳሳይነት ኣላቸዉ።
ካልተሳሳትኩ ታቦት ላይ አስርቱ ትዕዛዛት ኣሉ።
ትዕዛዛቱ የሙሴ ናቸዉ።
ሙሴ ተራራ ላይ ወጥቼ ሰማሁ ያለዉ እና ቃሉ ወይም ቃልቻ የሚሉት ተመሳሳይ ናቸዉ።
ሙሴ ከስደት በፊት የጥንት ኢትዮጵያ ንጉስ ሆኖ እንደነበረ የተጻፈ ታሪክ ኣለ።
ሎሬት ጸጋዬ ቃሉ የማይቀለበስ ቃሉ፣ ለካ ኣንተ ነህ ያለዉ ማንን እንደሆነ ባላዉቅም ሙሴን ይሆን ብሎ መጠርጠር ይቻላል።
ይህ ሁሉ የምያመለክተዉ ጥንታዊ ታሪክ ያለዉ ሕዝባችን ከሃይማኖት ጋር የተቆራኙ ብዙ ቅርሶችን እንዳሉት ነዉ።
ደብረም ከዚሁ ጋር ይያያዛል።
እሬሳ ወይም ሳር ለኣምልኮ የሚወረወሩባቸዉ ስፍራዎችም ስለ ሃይማኖት ኣመልካቾች ናቸዉ።
ኔክሮ እና ኤኬራ ማለት ምን ያገናኛቸዋል ቢባልም የሁለቱም ባህላዊ አከባበሮች በጣም ተመሳሳይ ናቸዉ።
ኔክሮ በጥንት ግብጥ፣ በጥንት ግሪክ፣ እና በጥንት ሮም እጅግ የታወቁ ነበረ።
እዴሳ እነዚህ ሁሉ ላይ ብርሃንን ቦግ በማድረግ እንዲጠኑ ለመጋበዝ ነዉ።
ሃገር ጸንታ የምትቆመሆዉ የሃገር መሠረቶችዋ ላይ ስትቆም ነዉ።
የታሪክ ድግስ ከተባለ ይህ ትልቁ ነዉ። እንደዚህ ካልተፈተፈተ የማይገባቸዉ ብዙ ናቸዉ።
ይህን ማስረዳት የሚችል ወልደ ራብዕ እንጂ ገብረ ክርስቶስ ወይም ገብረ መሓመድ ሊሆን ኣይችልም።