Page 1 of 1

Is Abiy Ahmed A Compulsive Liar

Posted: 02 Oct 2025, 15:44
by sesame
There are people who cannot stop lying. Such habitual liars have serious psycholotical issues which pushes them to use lying as a defence mechanism!

Jawar Mohammed
6h

በመስከረም ወር የነዳጅ ምርት ወደ ገበያ ማቅረብ ይጀመራል የተባለው የመሰረት ድንጋይ ወደ ማቆም ተቀየረ እንዴ? ለነገሩ የዛሬ ሰባት አመትም “በሙከራ ደረጃ በቀን 450 በርሜል ነዳጅ ማምረት ይጀምራል” የሚል የውሸት ተስፋ ሲመግቡ ነበር 😃
#ውሸት_ሱሱ

https://www.facebook.com/share/p/1CnrnspTyb/





Re: Is Abiy Ahmed A Compulsive Liar

Posted: 02 Oct 2025, 16:39
by almaze
Indeed, he deceived ባባ ኢሱ by claiming to be single and sexually assaulted him. ጢዛ-ቸውን አኬልዳማ አስመስሎታል ብለው ሲሉ ሰምቻለሁ :lol: :lol: :lol:

Please wait, video is loading...

Re: Is Abiy Ahmed A Compulsive Liar

Posted: 03 Oct 2025, 10:00
by sesame
Finfinne Press,
1h

ትላንት ጋዝ አውጥተን ለገባያ ማቅረብ ተጀመረ የሚለው ፕሮፓጋንዳ ውሸት መሆኑ ግልጽ ላልሆነላችሁ መረጃና ማስረጃውን Ethio Forum አቅርቧልና አዳምጡ። አንድ ሊትር ጋዝም ለገባያ አልቀረበም። በቅርቡም አይቀርብም። የሚወጣውን ጋዝ ወደ ፈሳሽ መልክ ቀይሮ ጥቅም ላይ ለማዋል የሚያስችለው ፋብሪካ ገና አልተገነባም ፡) የታዩት ቦቴዎችም ለማስመስል የተደረደሩ ናቸው። በጋዝ እንጂ በነዳጅ የሚሰራ ትራክ ከእንግዲህ ወደ ሀገር አይገባም የተባለውም ፉከራ ሊፈጽም የማይችል ዲስኩር ነው። ልክ ከዚህ በፊት የሌክትሪክ እንጂ የነዳጅ መኪናማስገባት ቆሟል ከተባለ በኋላ የሀገሪቷን ትራንስፖርት በኤለክትሪክ ለማከናወን የተዘጋጀ መሰረተ ልማት ስላሌለ ውሳኔው እንደተሻረው ማለት ነው።

#የውሸት_ሱስ
Jawar Mohammed

https://www.facebook.com/share/p/17AV8nDMLP/



Re: Is Abiy Ahmed A Compulsive Liar

Posted: 03 Oct 2025, 10:18
by Abdisa
He lies more frequently than he breathes.