Page 1 of 1

ባንዳና ባዳን ማሰልጠን አይቻልም! መሳይ መኮንን አበደ!

Posted: 02 Oct 2025, 14:56
by Horus

Re: ባንዳና ባዳን ማሰልጠን አይቻልም

Posted: 02 Oct 2025, 15:03
by sesame
የብልጽግና ሰራዊት ማሰልጠኛ፥ መዋጋት ነው የሚያስተምሯቸው ወይስ መማረክ !

It seems like the key skill developed at the PP Military Training Centers is how to surrender without incurring any bodily harm to one self. Doh! What do you expect of an Army led by former PoW!
:lol: :lol: :lol: :lol:

Re: ባንዳና ባዳን ማሰልጠን አይቻልም

Posted: 02 Oct 2025, 15:07
by Abere

የጠገበውን ጅብ ዩቲዩበር ስዩም ተሾመን ወስዳችሁ የተራቡ አዳዲስ ጅቦች አመጣችሁ ደግሞ።አሮጌው የሶዶም ጎርዴና ኦሮሙማ ዩቲዩበር ኤርምያስ ለገሰ አልቻለም መሰለኝ? ውሸት ይዞ መከራከር እኮ እርቀት አያስኬድም። ይኸው አንተ ሁሬሳ እራስህ ተጠየቃዊ ሀቅ ጨብጠህ ሀሳብህን መግልጽ ስለማታችል - ያላዳመጥከውን ቪድዮ ታንጠባጥባለህ። የዩቲዩበሩን ስም እና ፎቶ አይተህ መለጠፍ ብቻ።ሲሳይ ጌኛም ጥርሱ የረገፈ ካድሬ ሆነ - እንድህ ነው የሞተ (የተሸነፈ) ሀሳብ ይዞ የመሄድ አደጋ።