Page 1 of 1

ሆረስ ዐይነ ብርሃን ዘ ብሄረ ጢያ !

Posted: 02 Oct 2025, 13:16
by Horus
ይህን ባንዳና ባዳን እንደ ተልባ እያንጫጫው ነው :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Re: ሆረስ ዐይነ ብርሃን ዘ ብሄረ ጢያ !

Posted: 02 Oct 2025, 13:37
by Odie
Horus wrote:
02 Oct 2025, 13:16
ይህን ባንዳና ባዳን እንደ ተልባ እያንጫጫው ነው :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
ቆርቆሮ ለቃሚ!
በጨላ ተገዝተህ የምንጫጫው ፍየል አንተ አይደለህ? :lol:
ሚስቱ በር ዘግታ የምትነርተው ባል ኡኡ ሲል ስው መጥቶ ምን ሆንክ ቢሉት እየተደባደብን ነው አለ አሉ :lol:

Re: ሆረስ ዐይነ ብርሃን ዘ ብሄረ ጢያ !

Posted: 02 Oct 2025, 13:39
by Horus
አሁን ምን ያረጋል ፈሪ ማቀንቀኑ
አይበጠስ ቅጠል ካልደረሰ ቀኑ!

የማንም እንግዴ ልጅ ባንዳና ባዳ ኢትዮጵያ ከዛሬ ነገ ወደቀችልኝ እያለ ለሃጩን ሲያዝረከርክ ይቺ ታላቅ አገር ይበልጥ እየገነታች! ይበልጥ እየጎመረች አለች! አሜሪካ ለ15 አመታት ህዳሴ እንዳይገነባ ለማስቆም ለፍቶ ለፍቶ ስላቃተው እና በዚያም ሳቢያ የ10 ቢሊዮን ዶላር የኮንስትራክሽን ቢዝነስ ስላመለጠው መራራ ትምህርት ወስዶ ይህው የ10 ቢሊዮን ዶላር አየር ማረፊያ ቢዝነስ ውስጥ ሊካፈል እየተጣደፈ ነው።

ድሃ ግብ የለውም ፣ ደካማ ወዳጅ የለውም! አለም ወዳንተ የሚመዘዘው ጠንካራ ከሆንክ ብቻ ነው! አለቀ!

ኢትዮጵያን ደካማ አገር ለማድረግ ሌት ተቀን በምናብ የምትመላለስ ባንዳና ባዳ እርምህን አውጣ! እስከ አለም ፍጻሜ እንደ ዉሻ ትጮሃለህ እንጂ ከምትርመሰመስበት ጎሬ አትወጣም!

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !

ሆረስ ዐይነ ብርሃን ዘ ብሄረ ጢያ
:idea: :idea: :idea: :idea: :idea:

Re: ሆረስ ዐይነ ብርሃን ዘ ብሄረ ጢያ !

Posted: 02 Oct 2025, 13:49
by Horus
ለትልቅ አገር የሚመጥን ነገር ይህን ይመስላል!

Re: ሆረስ ዐይነ ብርሃን ዘ ብሄረ ጢያ !

Posted: 02 Oct 2025, 13:55
by Abere
በዓለም ተወዳዳሪ የማይገኝለት መከላከያ ስትገነባ እንደዚህ ትከበራለህ። :mrgreen: አሜሪካ ወታደር አሰልጥኑልኝ ብላ ፊንፊን ትልካለች። :mrgreen:
የሁሬሳ ነገር መላው በኋላው የዞረ ነው። አንድ አባባል ሰምቸ ነበር ሆድ የሰው ልጅ ትልቅ ጠላት ነው፤ ከፊት በመሆኑ ነው እንጅ ከኋላ ቢሆን ገፍትሮ ገደል ያስገባል።

የሁሬሳ ሆድ ግን ከኋላው ይመስለኛል - ዘው ብሎ ገደል ገባ። በሬ ሆይ! ሳሩን አይህና ገደሉን ሳታይ እያለ ሆ! ሆርዬ ሁሬሳ ብሎ ባለቀ ሰአት ኦሮሙማ ገደል አስገባው።




Horus wrote:
02 Oct 2025, 13:16
ይህን ባንዳና ባዳን እንደ ተልባ እያንጫጫው ነው :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Re: ሆረስ ዐይነ ብርሃን ዘ ብሄረ ጢያ !

Posted: 02 Oct 2025, 14:05
by Horus
12 years ago

Re: ሆረስ ዐይነ ብርሃን ዘ ብሄረ ጢያ !

Posted: 02 Oct 2025, 15:25
by Horus
እዚህ ፎረም ላይ ለሚጨማለቁ ቆሻሻ ባንዳዎች ሆረስ ያለው መልስ ይህን ቪዲዮ እንዲሰሙ ነው ! ቆሻሻ ባንዳ ሁላ !