የትግራይ ህዝብ ፀረ-ወያኔ፤ ፀረ-ኦነግ-ፒፒ አቋም ይዞ እኔም ፋኖ ነኝ ቢል - ሁሬሳ ምን ይል ይሆን? ትግሬ እና አማራ እሳት እና ጭድ ናቸው ይህ ነገር እንደት ይሆናል --- እሪሪሪሪ
Posted: 02 Oct 2025, 11:13
የትግራይ ህዝብ ፀረ-ወያኔ፤ ፀረ-ኦነግ-ፒፒ አቋም ይዞ እኔም ፋኖ ነኝ ቢል - ሁሬሳ ምን ይል ይሆን? ትግሬ እና አማራ እሳት እና ጭድ ናቸው ይህ ነገር እንደት ይሆናል --- እሪሪሪሪ
እንደ ኦሮሙማ ርዕዮት የትግራይ ህዝብ ዝንተ-ዓለም ከአማራ ጋር በግጭት አዙሪት እንድኖር በሌላ መልኩ ደግሞ ለሺ አመታት የሰሩትን አገር የኦሮሙማ አይጥ እያፈረሰ እንድቀጥል ነው። ስንኩል ህልም እና ትንሽ ምኞት የሰነቀችው የትግሬ-ወያኔ የወሎ እና የጎንዴር መሬት ሰርቃ ትግራይ ላይ በመቀጠል ለትግራይ ህዝብ በሽታ በማስለከፍ የትግራይን ህዝብ ጦስ ውስጥ የጣለች ነች። ከዚህ ጦስ የትግራይ ህዝብ ሊወጣ የሚችልበት ብቸኛ መንገድ ራያ ፤ ወልቃይት እና ሁመራ በከንቱ በመናፈቅ ሳይሆን ይህን ከንቱ ምኞት እርግፍ አድርጎ በመተው እውነተኛ ኢትዮጵያዊ መሆን ነው - ታላቋ ኢትዮጵያ ታላቅ ቤት ስለሆነች። ጎጠኝነት እና የክልል ፌደሬሽን የሚባል ወጥመድ ይፈርስ ዘንድ መነሳት ነው። የትግራይ ችግር ወያኔ እና የጎሳ ፌደሬሽን ነው። ይህ እስከቀጠለ ድረስ ትግራይ ከአማራ ጋር ግጭት ውስጥ ይኖራል፤ ኦሮሙማ አጄንዳየ እያለ የትግራይን ህዝብ ሲፈልግ በጥይት ሳይፈልግ በችግር ሲቆላው ይኖራል።