.
.
.
Re: በሙጃ የተነጨው የኦህዴድ ጦር loooool
ሁሬሳ ሲሰራ የከረመውን ኮሪዴር ልማት በደንብ ተዘዋውረን አየነው -- በዚህ ቪድዮ ላይ። ምርጥ ኮሪደር ምሽግ ሰርቶ ነበር።
ላሌ ጉማ እያለ የወሎ ፋኖ ሺ ላሌ ገረፈው እንጅ ውታፍ መንቀያው ላይ።
Re: በሙጃ የተነጨው የኦህዴድ ጦር loooool
ሁሬሳ በዚህ ሰአት የጌታቸው ረዳ ትግሬዎችን ሰብስቦ ዶክሜንታሪ እያሰራ ነው፥፥ ዶኩሜንታሪውም ሕወሃት ነን ፋኖን ልናግዝ መጥተን የተማረክን ነን የሚል ብሎክበስተር ነው ተብሎአል፥፥ የኦህዴድ ማህበራዊ ሚድያ ሰራዊት ይህንን ዶክሜንታሪ ለማራገብ አሰፍስፎ እየጠበቀ ይገኛል
Re: በሙጃ የተነጨው የኦህዴድ ጦር loooool
The public has already seen enough snippets of the drama, so they'll likely be bored.
ሰባተኛው ንጉሥ እኔ የአማራ ፋኖ በሦስት ቀን አፈርሰዋለሁ አለ። ጭፊቱ ነብይ ሁሬሳ እውነት ነው ይሆናል አለ። ሦስት ድፍን አመታት አለፉ፤ አሁን እንደ ከረምት አግቢት ክንፍ/ላባ የኦነግ-መከላከያ ዩኒፎርሙን መሬት ላይ እየጣለ ተማረከ። ድራም ይሰራ ከተፈለገስ የእነ ጁላ እና ሰራዊታቸው ላይ ነበር። ግን በተፈጥሮ ድራማ የተሰራባቸው ናቸው።
ሰባተኛው ንጉሥ እኔ የአማራ ፋኖ በሦስት ቀን አፈርሰዋለሁ አለ። ጭፊቱ ነብይ ሁሬሳ እውነት ነው ይሆናል አለ። ሦስት ድፍን አመታት አለፉ፤ አሁን እንደ ከረምት አግቢት ክንፍ/ላባ የኦነግ-መከላከያ ዩኒፎርሙን መሬት ላይ እየጣለ ተማረከ። ድራም ይሰራ ከተፈለገስ የእነ ጁላ እና ሰራዊታቸው ላይ ነበር። ግን በተፈጥሮ ድራማ የተሰራባቸው ናቸው።
Re: በሙጃ የተነጨው የኦህዴድ ጦር loooool
Areal footage of where OPDO entrenched itself before being chased out and retreated. Surprisingly they were using churches as a cover this cowards