Page 1 of 1
ጢያ አለም አቀፍ ቅርስ እንደ ስሟ አለም አቀፍ ልትሆን ነው!!!
Posted: 01 Oct 2025, 17:11
by Horus
ይህ ማለት ደሞ ውቧ የጢያ ሜዳ እጅግ እጅግ ያማረች የቱሪስት ከተማ እንደ ምትሆን ጥርጥር የላውም! ይቺ በ7ና 8 አመቴ የሮጥኩባት ሜዳ እንዲህ ሆና ሳይ ሲቃ ነው የሚተናነቀኝ ! አሚን!!!!
Re: ጢያ አለም አቀፍ ቅርስ እንደ ስሟ አለም አቀፍ ልትሆን ነው!!!
Posted: 01 Oct 2025, 17:16
by Horus
Re: ጢያ አለም አቀፍ ቅርስ እንደ ስሟ አለም አቀፍ ልትሆን ነው!!!
Posted: 01 Oct 2025, 17:21
by Odie
Horus wrote: ↑01 Oct 2025, 17:11
ይህ ማለት ደሞ ውቧ የጢያ ሜዳ እጅግ እጅግ ያማረች የቱሪስት ከተማ እንደ ምትሆን ጥርጥር የላውም! ይቺ በ7ና 8 አመቴ የሮጥኩባት ሜዳ እንዲህ ሆና ሳይ ሲቃ ነው የሚተናነቀኝ ! አሚን!!!!
The Sodo gala Dog, go to hell with your Tiya. Sodo is not a Gurage, it is an opportunist thief. You are adisgrace to gurage. Don't pull Gurage to this forum.
Re: ጢያ አለም አቀፍ ቅርስ እንደ ስሟ አለም አቀፍ ልትሆን ነው!!!
Posted: 01 Oct 2025, 17:21
by Horus
Re: ጢያ አለም አቀፍ ቅርስ እንደ ስሟ አለም አቀፍ ልትሆን ነው!!!
Posted: 01 Oct 2025, 17:33
by Odie
Re: ጢያ አለም አቀፍ ቅርስ እንደ ስሟ አለም አቀፍ ልትሆን ነው!!!
Posted: 01 Oct 2025, 22:00
by Horus
Re: ጢያ አለም አቀፍ ቅርስ እንደ ስሟ አለም አቀፍ ልትሆን ነው!!!
Posted: 01 Oct 2025, 22:14
by Fiyameta
Re: ጢያ አለም አቀፍ ቅርስ እንደ ስሟ አለም አቀፍ ልትሆን ነው!!!
Posted: 01 Oct 2025, 22:17
by Horus
Re: ጢያ አለም አቀፍ ቅርስ እንደ ስሟ አለም አቀፍ ልትሆን ነው!!!
Posted: 01 Oct 2025, 22:45
by Odie
Re: ጢያ አለም አቀፍ ቅርስ እንደ ስሟ አለም አቀፍ ልትሆን ነው!!!
Posted: 01 Oct 2025, 23:21
by Horus
በመጀመሪያው ቪዲዮ ውስጥ ሃውልቱን የሚያስጎበኘው ሰው ክርስትና በክስታኔ የተስፋፋው በ14ኛው መቶ ዘመን ነው ያለው ትክክል ነው ! የግብጹ አባት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ከ1460 ጅምረው ነው እነምድረ ከብድ አቦን ፣ ዝቋላ አቦን ያቆሙት ! በ1330 ዎቹ አጼ አምደ ጽዮን የዳሞት ግዛት ቢመታም ለምሳሌ አቡን ተክለ ኃይማኖት ጉራጌን ወደ ክርስትና አላስተማሩም ። ለምሳሌ ወላይታዎች ክርስቲያን የሆኑት በተክለ ኃይማኖት ነው ። በጉራጌ በተለይ ክስታኔ በፍጹም አይታወቁም ። ተክለ ኃይማኖት የሚባል ቤተ ክርስቲያን በመላ ሶዶ ያለ አይመስለኝ። ያሉት ግዙፍ ገዳማት አቦ ናቸው ! ምድረ ከብድ አቦ! ዝቋላ አቦ! ዳዮ አቦ! ወዘተርፈ
viewtopic.php?f=2&t=368327&p=1582205#p1582205