Page 1 of 1
አዳብና !
Posted: 01 Oct 2025, 12:58
by Horus
በየሳምንቱ ቅዳሜና እሁድ እስከ ጥቅምት አቦ ይቀጥላል! በሎሚ ወግቶ ሎሚውን ካነሳቸው የአደይ አበባ ሰጥቷት ፍቅሩን ይጀምራል! ቀጥሎ ሽማግሌ ይልካል!!!
Re: አዳብና !
Posted: 01 Oct 2025, 13:09
by Odie
Horus wrote: ↑01 Oct 2025, 12:58
በየሳምንቱ ቅዳሜና እሁድ እስከ ጥቅምት አቦ ይቀጥላል! በሎሚ ወግቶ ሎሚውን ካነሳቸው የአደይ አበባ ሰጥቷት ፍቅሩን ይጀምራል! ቀጥሎ ሽማግሌ ይልካል!!!
አጭበርባሪ ሁላ!
ኢሬቻ ሳትለጥፍ ምነው?
Re: አዳብና !
Posted: 01 Oct 2025, 13:46
by Horus
አስደናቂዋ የአናቲ ኪዳነ ምህረት ተራራ! ቅዱስ ምርድ ! ውብ ሕዝብ !!! ያዳብና መክፈቻ መስክረም 16 !!!!
Re: አዳብና !
Posted: 01 Oct 2025, 14:04
by Horus
ጢያ የአለም ቅርስ ሜዳ
እነዚህ ዩ ቱበሮች የማይጠቅሱት ነገር አለ!
ከነዚህ ሃውሎቶች ወደ ሰሜን ምስራቅ አማውቴ ዳገት መውጫ ስር ዝነኛ ጢያ ማሪያም አለች ! እኔ ከብት አግጄበታለሁ! በጢያ ሰሜን ምስራቅ ያለው አገር አማውቴ ይባላል! ታሪካዊ አገር ነው! የእንጀሪ ሴራ የሚባለው ታላቅ ጉባኤ የተደረገበት እንጀሪ ቀበሌ ያለው እዚያ ነው ። አማውቴ ባሎልድ (በአለ ወልድ) አስቴር የምትዘፍንለት ያለው እዚያ ነው! ከጢያ ወደ ሰሜን ገሬኖ የሚባለው አገር አለ ፤ ዝነኛው ገሬኖ ስላሴ ያለው እዚያ ነው! ከጢያ ሰሜን ምራብ ዋጮ የሚባለው የቆንጆ ሴቶች ለምለም አገር አለ! ዋጮ ቅብ ይሰጩ በዶጮ ይባላል! ዋጮ ቅቤ በዶጮ ይጠጣል ማለት ነው! ከጢያ ደቦብ ለምለሞቹ ኬላ ፣ ሱተን ፣ ኑረና ፣ዳሙ ገነት እያለ ይወርዳል ። ወደ ደቡብ ምስራቅ ዋና ከተማው ቡዬ እና ታሪካዊው ምድረ ከብድ አቦ አሉ!
Re: አዳብና !
Posted: 01 Oct 2025, 14:16
by Abere
Re: አዳብና !
Posted: 01 Oct 2025, 14:43
by Horus
Re: አዳብና !
Posted: 01 Oct 2025, 14:59
by Horus
በክስታኔ እናት ንግስት ናት!
ልጇንም የምትድረው እራሷ ዘፈን አውርዳ ነው!
Re: አዳብና !
Posted: 01 Oct 2025, 15:21
by Horus
Re: አዳብና !
Posted: 01 Oct 2025, 15:31
by Odie
Re: አዳብና !
Posted: 01 Oct 2025, 16:49
by Horus
Re: አዳብና !
Posted: 01 Oct 2025, 16:54
by Horus
Re: አዳብና !
Posted: 01 Oct 2025, 17:30
by Odie
Filthy opportunist Sodo gala
Go paint tree like your pagan ancestors
This is what happened to Horus the gala dog centuries back
“The Galla first broke into Aymallal territory through Ambare Wargo in Nuranna. Then other Aymallal areas, like Gayat, Gareno, Endabuya, and Amawte, were invaded and sacked. The main Galla tribes that invaded Aymallal were the Abado and Malima from the north, both members of the Tulama branch of the Galla, the Geto, and the Dula. Amawte is said to have been invaded by the Abado, Wacho by the Geto, and Aratge by the Dula. Another, less known, tribe, the Jidda, invaded Gareno. Of these tribes, the one most feared was the Abado, with whom the Aymallal had most of their battles."[11]
The overall effect of the Oromo invasion was one of despoliation, depopulation (through either death or flight), and enslavement. The traffic of Gurage slaves substantially increased in the mid-19th century. There are still elders who have memories of grandparents or other such relatives sold into slavery by the Oromo.
No wonder, this slave demented man is bending for his masters