Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14740
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ሁሬሳ: 1ኛ ደረጃ የአብይ አህመድ የቂጥ ውታፍ ነቃይ፤ የአቤቤች አዳኔ ግብር-ውሃ ተሸካሚ (ፓፓ አቅራቢ) ሰሞኑን ወሎ ቤተ-አማራ ዕንቅልፍ ነስቶ እያበሳጨው ነው።

Post by Abere » 30 Sep 2025, 11:08

ሁሬሳ ---> 1ኛ ደረጃ የአብይ አህመድ የቂጥ ውታፍ ነቃይ፤ የአቤቤች አዳኔ ግብር-ውሃ ተሸካሚ (ፓፓ አቅራቢ) ሰሞኑን ወሎ ቤተ-አማራ ዕንቅልፍ ነስቶ እያበሳጨው ነው። በጣዕረ ሞት ስቃይ ስላለው ኦሮሙማ ይህን ሶዶም ጎርዴና OLF አስጨንቆታል። :lol:



Misraq
Senior Member
Posts: 16521
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ሁሬሳ: 1ኛ ደረጃ የአብይ አህመድ የቂጥ ውታፍ ነቃይ፤ የአቤቤች አዳኔ ግብር-ውሃ ተሸካሚ (ፓፓ አቅራቢ) ሰሞኑን ወሎ ቤተ-አማራ ዕንቅልፍ ነስቶ እያበሳጨው ነው።

Post by Misraq » 30 Sep 2025, 12:19

ጎጃም ከዚህ ፊልዚ ሶዶ ሶዶማዊ ልቅ አፍ እረፍት አገኘ። ወሎ ቤተአማራ ቆንጠጥ ስላረገው እሪሪራራራሪሪሪ እያለ ነው

Naga Tuma
Member+
Posts: 6754
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ሁሬሳ: 1ኛ ደረጃ የአብይ አህመድ የቂጥ ውታፍ ነቃይ፤ የአቤቤች አዳኔ ግብር-ውሃ ተሸካሚ (ፓፓ አቅራቢ) ሰሞኑን ወሎ ቤተ-አማራ ዕንቅልፍ ነስቶ እያበሳጨው ነው።

Post by Naga Tuma » 30 Sep 2025, 19:46

“Abere” wrote: …የአቤቤች አዳኔ…
Misraq wrote:
30 Sep 2025, 12:19
ወሎ ቤተአማራ ቆንጠጥ ስላረገው
ዕድሜ ልክህን ራስ ጎበና ስትል ኖረህ ተረኛ ራስ ጎበና ሆንክ እንዴ?

ልጅ አበረ ከሰዉ ሳይሆን ከቋንቋ ችግር ኣለዉ እንዴ?

ከዓመታት በፍት አዋጅ አዋጅ አማርኛ ከኦሮምኛ በፊት የነበረ ቋንቋ ነዉ ሲል ተሰምቶ ጥያቄ ቢጠየቅ ባለመመለስ ተጠፍሮ ቁጭ ያለ ነዉ።

ከጋጊ ጋር የደራ ወዳጅነት ጀምረህ ነበር ኣሉ።

ወዲህ ወድያ ስትል የሰነበትክ ካልሆነ መጽሓፉ ታሟል ስለ ተባለ በሃገር ባህል ብርትኳን ይዘህ ድረስ በለዉ።

የህመሙ ምክንያት ዉስጡ የተገኘ ሀሰት ስለሆነ በተዓምር ወይም በተዓምራቱ የመተካት ቀዶ ህክምና ያስፈልገዋል ተብሏል። አቅሙ ያለዉ ከሆነ ወይም በርብርቦሽ ቀዶ ህክምናዉን ማድረግ ከቻለ ሬይነሳንስ ብሎ መነሳት ይችል ይሆናል።

Selam/
Senior Member
Posts: 16855
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሁሬሳ: 1ኛ ደረጃ የአብይ አህመድ የቂጥ ውታፍ ነቃይ፤ የአቤቤች አዳኔ ግብር-ውሃ ተሸካሚ (ፓፓ አቅራቢ) ሰሞኑን ወሎ ቤተ-አማራ ዕንቅልፍ ነስቶ እያበሳጨው ነው።

Post by Selam/ » 30 Sep 2025, 21:43

ትንሽ የዕውነት እንጥፍጣፊ ሊኖረዋል ይችል ይሆናል፣ ከርሞም ሊመለስ ይችል ይሆናል ብሎ፣ ወንድም አበረ ለሌባው ጭልፊቱ እስከ መጨረሻው ሰዓት ድረስ ትዕግስትና የማሪያም መንገድ ሰጥቶት ነበረ። ሆኖም የዕሪያ ባህርዩ ሁሌም የዕሪያ ስለሆነና ቅጥቅጡ ካድሬ ከድጡ ወደማጡ የባሰ እየሰመጠ ስላስቸገረው፣ መግማማቱ ይመችህ ብሎ ገመዱን ለመጨረሻ ጊዜ በጥሶ ወደ እኛ አቋም በመቀላቀሉ አበረ ክብር ይገባዋል።

ጭልፊቱ የቀረው አንድ ደጋፊ ዓይጠ መጎጡ ነው። ግን ሞላጫ ሌባ ለሞላጫ ሌባ ምንም ሊስማማ የሚችልበት ምህዋር ስለማይኖረው እርስ በእርሱ ይበላላል።

Abere
Senior Member
Posts: 14740
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሁሬሳ: 1ኛ ደረጃ የአብይ አህመድ የቂጥ ውታፍ ነቃይ፤ የአቤቤች አዳኔ ግብር-ውሃ ተሸካሚ (ፓፓ አቅራቢ) ሰሞኑን ወሎ ቤተ-አማራ ዕንቅልፍ ነስቶ እያበሳጨው ነው።

Post by Abere » 01 Oct 2025, 13:05

Naga Tuma,

አንተ ሰውዬ ሀራም እና ውግዝ ከመዐርዮስ እርኩሰት መለየት ተስኖሃል። ወይ እንደ ቦረና (Borana) ወይም እንደ ፉላኔ (Fulani) መሆን አንድ ነገር ነው። እነኝህ አገር አቋራጭ (transboundary nomads) ተሰማርተው ወቅት በዘልማድ አውቀው (ልማዳዊ ሚትሮሎጅስት ሁነው ) እራሳቸውን እና የቀንድ ከብቶቻቸውን ከጥማት- ከድርቅ ለዘመናት ሲጠብቁ ኑረዋል። መቸም ተጓዥ በየመንገዱ ዘመድ ማፍራቱ አይቀርም ከሶድም ጎርዴና ሁሬሳ ጋር ትሥስር ይኖራችሁ ይሆናል። ወይም የጅረት ውሃ ከሶዶም ጎርደና ሳትጎነጭ የቀረህ አይመስለኝም - ትንሽ ስጋ እንደ መርፌ ትወጋ ነው እና የሁሬሳ ነገር ሲነሳ ይቆጠቁጥሃል እንደ በርብሬ - ወጥተህ ዝባዝንኬ ታነጥሳለህ።

እኔ አንተ Naga ( ነጋ) የጠራ ሀሳብ ጸጋ አገኝተህ የፅዮንን ጎህ ለማየት ትችል ዘንድ ስመኝልህ አንተ ደግሞ እሪያ ሁሬሳ ጋር ከጭቃ ላይ እሬቻህን መብላት ትፈልጋለህ። የሳሌምን ንጉስ፤ መልከፀድቅን የሚያስቀይም ምግባር ነው። የሙሴ አምላክ እንዳይፈርድብህ ። ዘንድሮ የኦሮሙማ ቀኑ አይደለም። የተረኝነት ቦኖው ሰለፍ እና ኬኛ ኬኛው ሊያከትም ይመስላል። ምን አስበሃል?

ነገርን ነገር ያነሳዋል እና ፊንፊን ስንት ህንጻ በስምህ ኬኛ ተደረገልህ (ገቢ አገኜህ) ወይስ ኦሮሙማ ተራህ አልደረሰም አለህ? :lol: ሿሿ እንዳይሰሩህ። ሁሬሳ ከኋላህ ተነስቶ በየኮሪደሩ ታድሎታል። ማለዳ ማለዳ ኮሪደር እያለ ያፏጫልሃል። :mrgreen:





Abere
Senior Member
Posts: 14740
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሁሬሳ: 1ኛ ደረጃ የአብይ አህመድ የቂጥ ውታፍ ነቃይ፤ የአቤቤች አዳኔ ግብር-ውሃ ተሸካሚ (ፓፓ አቅራቢ) ሰሞኑን ወሎ ቤተ-አማራ ዕንቅልፍ ነስቶ እያበሳጨው ነው።

Post by Abere » 18 Oct 2025, 20:20

ሁሬሳ ይህን ሰሞን ስለ ኮሪደሩ ጭር ብሏል እኮ? የአዳኔች አበቤ ግብር ውሃ መሸከም ብቻ አይደለም ወረድ ብሎ ሊያጥብ ይቃጣው ነበር - አዟዙሮ መቀመጫ ፎቶ ሲለጣጥፍ ከርሞ አሁን የአብይ ሰራዊት ወሎ ላይ ከተደመሰሰ በኋላ ጭው ብሎ ደንግጦ ጡት ቆረጣ ስራ በዝቶበታል። ፋኖ አጸፋ መልስ እንድሰጥ ውስወሳ ይመስላል። ለጡት ቆረጣ የተላኩት በፋኖ ተማርከው በእንክብካቤ ለቀይ መስቀል ስለተሰጡ ተናደው።
Selam/ wrote:
18 Oct 2025, 09:15
ነጋ ቱማ እራሱ ጩልሌው ነው፤ የብርሃኑ ነጋ ምኅጻረ ቃል መሆኑ ነው።


Post Reply