Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42045
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 29 Sep 2025, 22:11
አበረ ሃፍረት ተሸክሞ ጸጥ ብሏል!
Selam/ ሃፍረቱን ለማስረሳት የወሎኛ ዘፈን በመለጠፍ ተጠምዷል!
ጎዣሜው Misraq የርግጠኘነት ፊኛው በጃል መሮ እና ዘበነ መጣመድ ተንፍሶ አለወትሮው አደብ አደብ እያለው ነው!
ጩሎ Odie ምትለው ግራ ገብቷት የምትለጥፈው ነገር እንኳን ስሜት አይሰጥም!
Right ማለት Misraq ስለሆነ ሲሊቻ ቀልቀሎ ነው!
አለቀ ! ምክንያታዊነት ካልገዛህ መራራ ሃቅ ቀጥቅጦ ያስምርሃል!
ፋኖ በለው ፋንዶ አላማ ፣ መነሻም ሆነ መድረሻ የሌለው ቡድን አይደለም የወያኔ በቅሎ መሆን ፤ አይደለም የሻቢያ አሽከር መሆን ፤ አይደለም የግብጽ ተከፋይ መሆን ፤ በተራ ሽፍታ ወሮበላነት ያማራን ገበሬና ነጋዴን ቁም ስቅል ያሳየ በመላ አማራ ት/ቤቶችን አፍርሶ ፣ ዶክተሮችን አስተማሪዎች ገድሎ ያማራን ምደር የጭለማ ሲኦል ቢያደርግ ማን ይገረማል!!
ግና ለድፍን አመት ተኩል ነግረናቸው ነበር !
አበቅቴ ወቅቱን አይስትም!
ፍሬ ከግንዱ ርቆ አይወድቅም!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ተከብራ ትኑር!
Last edited by
Horus on 29 Sep 2025, 23:41, edited 3 times in total.
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42045
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 29 Sep 2025, 22:19
-
Dark Energy
- Member
- Posts: 2978
- Joined: 24 Feb 2022, 14:08
Post
by Dark Energy » 29 Sep 2025, 22:33
Horsy,
You got to be very stupid. FANO’s victory is people’s victory. When people rise in unison, they are unstoppable. You keep munching the little twerp propaganda like many others who behaved in the same manner in Iraq, Libya, Ethiopia and many other third World countries. FANO is for real. So is TPLF as well as OLF. The little twerp is a street thief. He is not even as strong as Mengistu was. Mesngistu failed. You think the little twerp is going to succeed ! You got to be stupid to fall for the bull….sh.it.

You lost your marbles some five decades ago, and it shows.

-
Right
- Member
- Posts: 4660
- Joined: 09 Jan 2022, 13:05
Post
by Right » 29 Sep 2025, 22:37
Horsee the hopeless and disgusting stinky SODO thrash.
At this stage of your life from a life in America you worship the most inhumane and con artist tyrant of Ethiopia.
That is what you are giving back to the poverty stricken beautiful people of Sodo.
Ethiopians will defeat tyranny and you guys of the EPRP generation.
-
Affable
- Member
- Posts: 749
- Joined: 15 Jul 2023, 13:21
Post
by Affable » 29 Sep 2025, 22:38
ምንነካህ Horus ከወሎ ተስፈንጥረው አራትኪሎ ይደርሳሉ ስንል ሌላ ታሪክ መዘገብ ጀመርክ። ተስፋ አይቆርጡም ነገ ደሞ በሸዋ በኩል ብቅ ይላሉ። 1 ሚሊዪን የተማረኩ የ ኢትዪጺያ ወታደሮች ፎቶ ያሳዩናል። ተስፋ መቁረጥ ይህን ያህል ህሊናቢስ ያረጋል።
Jawar መሀመድ አንደኛ ኢትዪጺያዊ ፓለቲከኛ ሆኖ አቢይ ኦሮሙማ የሚሆንበት አገር። ጉድ ነው።
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42045
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 29 Sep 2025, 23:34
Affable wrote: ↑29 Sep 2025, 22:38
ምንነካህ Horus ከወሎ ተስፈንጥረው አራትኪሎ ይደርሳሉ ስንል ሌላ ታሪክ መዘገብ ጀመርክ። ተስፋ አይቆርጡም ነገ ደሞ በሸዋ በኩል ብቅ ይላሉ። 1 ሚሊዪን የተማረኩ የ ኢትዪጺያ ወታደሮች ፎቶ ያሳዩናል። ተስፋ መቁረጥ ይህን ያህል ህሊናቢስ ያረጋል።
Jawar መሀመድ አንደኛ ኢትዪጺያዊ ፓለቲከኛ ሆኖ አቢይ ኦሮሙማ የሚሆንበት አገር። ጉድ ነው።
እንዴ ጃዋርማ በምን እድል! ጃል መሮ በአማራ ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል ፈጽሞብናል ብለው አልነበረም እንዴ ፋን/ኖ/ዶን ያቆሙት!!! ዛሬ ላይ የጎዣሙ መስፍን ዘበነ እና ጃል መሮ በግንደ በረት በኩል ወደ አምቦ ለመትመም ተማማሉና ቲፎዞ Misraqም አንተ ጋላ አንቺ ጋላ ማለቱ እንዲያቆም የታዘዘው! ወያኔስ ቢሆን በማኒፌስቶ ዋና ጠላቴ አማራ ብሎ 50 አመት ከተዋጋ በኋል የወሎን ሴት በጅምላ የደፈረው አይደል እንዴ ዛሬ የወሎ ነጻነት አባት ብለው በኢትዮጵያ ሰራዊት ሌላ ክህደት የፈጸሙት! አማራ ምን ያክል በነዚህ ባንዳ ፋኖ ተብዬዎሽ እየተዋረደ እንደ በምን ህሊና መለካት ይቻላል??!!!
ግዜ ስንቱን ያሳያል!
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42045
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 30 Sep 2025, 00:03